Page 1 of 1

ጥብቅ መረጃ - እብድ መስሎ ወደ ኢትዮጵያ የገባው የግብፅ ሰላይ

Posted: 16 Jan 2026, 01:26
by Digital Weyane
:roll: :roll: :roll: :roll:


Re: ጥብቅ መረጃ - እብድ መስሎ ወደ ኢትዮጵያ የገባው የግብፅ ሰላይ

Posted: 16 Jan 2026, 09:20
by Digital Weyane
የግብፁ ሰላይ በኋላ ቀርነታችን ጡሩ ድራማ ተጫወተብን። ጀለሴ ተጃጅሎ አጃጃለን እኮ ወገን። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: ጥብቅ መረጃ - እብድ መስሎ ወደ ኢትዮጵያ የገባው የግብፅ ሰላይ

Posted: 17 Jan 2026, 14:29
by Fed_Up
ይሄን ሰውዬ ሳይ የአዲስ አበባ ህዝብ ምን ያህል የወደቀ ህዝብ ስብስብ እንደሆነ ተረዳሁ:: በስማም.. ተሸማቀቅን እኮ