ሆረስ ተሳስቶ ነበር ወይ? በዚህ ትውልድ አለመፈጠሬ ይቆጨኛል!
Posted: 15 Jan 2026, 18:07
በዚህ ትውልድ አለመፈጠሬ ይቆጨኛል!!
ጥያቄህ ምንም ችግር የለውም ። ትናንሽ እስታዲየሞች በጣም ብዙ ተሰርተዋል ፣ ብዙም መሰራት አለባቸው ። ኢትዮጵያ በመሰረቱ 90% የወጣቶች አገር ስለሆነች በሺዎች የሚቆጠሩ መሰራት አለባቸው።ethiopianunity wrote: ↑16 Jan 2026, 12:31So pp has so much money in its hand and luxury, it built skating area? How about soccer/ football fields so at least we can top 5 in African cup? Is there even world competition in skating board, not even in Western. Ice skating, yes!
እሺ እናመሰግናለን አቶ ሆረስHorus wrote: ↑16 Jan 2026, 13:59ስልጣን በማጣታቸውና ስልጣን ባለመያዛቸው ካቢይ ጋራ ጠብ ያላቸው ሰዎች ያሻቸውን ሊሉ ይችላሉ! እኔ በኅይለ ስላሴ ፣ በደርግ በወያኔ መንግስታት ኖሪያለሁ! በዚች 5 አመት የመንግስት እድሜው ለኢትዮጵያ መሻሻል በሁሉም መስክ ፣ ምግብ ፣ ቤት፣ ልብስ ፣ ጤና ፣ ትራንስፖርት፣ መመላለሻ፣ ውዘተ ካቢይ አህመድ እኩል ሰራ የሚባል መሪ ይምጣና በነፍሴ እወራረዳለሁ! ኃይል ስላሴ 40 አመት ገዝተዋል (የአቢይ 8 እጥፍ)፣ መንግስቱ 17 አመት (የአቢይ 3 እጥፍ ፣ ወያኔ 27 አመት (የአቢይ 5 እጥፍ) አንዳቸውም አቢይ ባ5 አመት የሰራውን አልሰሩም! ሃቁ ይህ ነው! የቀረው ሁሉ ጭፍን ጥላቻና ቅናት ነው
ይህ መንግስት እየሰራቸው ያሉ ያገር ፕሮጀልቶች ፤ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች ከብዙ በጥቂቱ...
1) የኢትዮጵያ ባህር በር እና ባህር ኃይል ጥያቄ
(2) የህዳሴ ግድብና ሌሎች አባይ ላይ ስለሚገነቡ ግድቦች
(3) የኢትዮጵያ የውሃ ህብትና የውሃ ኃይል ጥያቄ
(4) የአረንጓዴ አገር አቀፍ የደን ልማት ጥያቄ
(5) ኮሪደርና የኢትዮጵያ ከተccሞች ዝመና ጥያቄ
(6) የኢትዮጵያ እርሻ ዝመናና የመስኖ ልማት ጥያቄ
(7) የማዳበሪያ ፋብሪካ ግምባታ
(8) የእርሻ ትራክተር ፋብሪካ ግምባታ
(9) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
(10) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፤ የቢሾፍቱ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ
(11) የኢትዮጵያ ቴሌኮም
(12) የዲጂታል ኢትዮጵያ ፕሮጀክት፤ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030
(13) የኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ ክህሎት ፕሮጀክት ፣ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዩኒቨርሲቲ
(14) የኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስ ምርምር ጉዳይ
(15) የኢትዮጵያ ኑክሊየር ኃይል ምርመር ጉዳይ
(16) የኢትዮጵያ እስቶክ ማርኬት ጉዳይ
(17) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮጀክት
(18) የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ፕሮጀክት
(19) የኢትዮጵያ እስታጽቲክስ ሳይንስ እድገት
(20) የኢትዮጵያ አርትና ስነጽሑፍ እድገት ጉዳይ
(21) የኢትዮጵያ ማዕድን ኢንዱስትሪ እድገት ጉዳይ
(22) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምክክር ኮሚሽን
(23) የኢትዮጵያ ብረት ኢንዱስትሪ
(24) የነዳጅ ኢንዱስትሪ መገንባት
(25) ግዙፍና ዘመናዊ የአገር መከላከያ ጦር መገንባት
(26) የኢትዮጵያ ምድር ባቡር አካዳሚና የምድር ባቡር ኢንዱስትሪ ልማት
(27) የሴራሚክስ ኢንዱስትሪ ልማት
(28) የኢትዮጵያ ሲሚንቶ ኢንዱስትሪ
(29) የገጠር ኮሪደር (ዘመናዊ ገጠር) ልማት
(30) የጠራ ከፍተኛ ትምህርት ስርዓት
መሰራት ያለባቸው
(1) አዲስ ሕገ መንግስት
(2) ፕሬዚዳንታዊ መንግስት
(3) ኢጎሳዊ ፌዴሬሽን
(4) ኢጎሳዊ የፓርቲዎች ፖለቲካ