የሻቢያዎች ለአማራ ህዝብ የአዞ እንባ መርጨት ይገርመኛል
Posted: 15 Jan 2026, 14:48
ሻቢያዎች
- የድርግን መንግስት በአማራንት ኮንናችሁ (መንግስቱ ሓይለማሪያም የደቡብና የኦሮሞ ውጤት ነው። የድርግ ሪኦተአለም በወለጋው ሀይሌ ፊዳና እሱ በሚመራው መኢሶን የተቀረጸ ነበር)
- የአማርን ህዝብ ጨቋኝ ህዝብ ብላችሁ
- ያለ የሌለ የብሄር ነጻውጪ ግንባር መስራታችሁ አስለጥናችሁና አስታጥቃችሁ አዘመታችሁበት
- ወያኔንና ኦነግን አዲስ አበባ አዝላችሁ አስገብታችሁ አማርውን የዘር ፖለቲካ ተጠቂ አደረጋችሁት
አሁን እናንተ ወልዳችሁ ያሳደጋችኋቸው ቡድኖች ፍራንክስታይን (Frankenstein) ሆነው ሲመጡባችሁ አማራ እንደዚህ ሆነ አማራ እንደዛ ሆነ ትላላችሁ
የአማራ ህዝብ ወዳጁና ጠላቱ ማን እንደሆነ ያውቃል:: ለ50 አመት የተሰራብትን የፖለቲካ ቁማር ለመቀልበስ ጊዜና እርቆ አሳቢነትን ይጠይቃል::