Please wait, video is loading...
Re: Issu vs. Abiy ዱላ ቀረሽ የባል እና የሚስት የስድብ ቡጥቡጥ ㋡ヅ㋡
Thanks God ባባ ኢሱ ወገባቸውን ይዘው ባለመውረግረጋቸው
Re: Issu vs. Abiy ዱላ ቀረሽ የባል እና የሚስት የስድብ ቡጥቡጥ ㋡ヅ㋡
አልማዜ : አቢይ የ Isayes ጭንቅላት ውስጥ የሰፈረ መሰለኝ። ኢሳያስ ከሰሞኑ ንግገሩ እንደተረዳነው ለቦክስ ፉልሚያ ፍቃደኛ ይመስላል, given a chance.
የ Isayes ካድረዎች ብዙ የማያወራው የሚሉት “ dear leader” ድሮ በህፃንነቴ የማውቃትን — ስሟ ጠፋኝ — አንድ የመንደር ተሳዳቢ መሰለኝ።
ሴትየዋ በየቀኑ አዲስ ጠላት አላት በአደባባይ የምትሰድበው።
Dear leader የሷን ባህሪ አሳይቶ አያውቅም ነበር እስከ ባለፈው ሰሞን ድረስ።
You could call him whatever you like but with good conscience you can’t call Isayes ተሳዳቢ። That has changed a few days ago. And it might significantly change the ongoing misunderstanding between the two for the worst.