Page 1 of 1

ኢትዮዽያ አንሳ አንሳ ሶዶ ጉራጌና ፍን ፍኔ ሆነች‼️

Posted: 14 Jan 2026, 05:52
by Odie
ሁሬሳና ኦሮሙማ ብቻ የሚጮሁላት ከሲታ ፀጉራም በግ ኩርማን እንጀራ ሆና ቀረች :lol:
ተበጣጥሳ አልቃ :lol: ጉድ በል ጎንደር‼️
ጅቡቲ ስኮና ጠየቀች
ሱዳን ታፋ
ኤርትራ ጭንቅላት
ወያኔ አጋድሟት
አብይ አህመድ ያረዳት ጦብያዬ :cry: :cry:
ሃዘን የተቀመጠውና በሶሻል ሜድያ ያበደው ትውልድ እንዳይነሳባቸው ስለ ቦለቲካ ቀውስ እንዳያስብ አንድ የውጭ አገር የሶሻል ሜድያ ቡትሌ አምጥተው እንደ ጭላዳ መንጋ አነሆለሉት አሉ :lol:
አይ baboon ዮሃንስ ለታ ነብስህን አይማረው!
አይ ሌንጮ ባቲ ያልቦካ ሊጥ ነብስህን አይማረው
አይ ማርከስ ምግብ አብሳዩ... አንተንም እኮ አጨማለቁህ ለስም መግዣ :lol:

Supper power Djibouti attacked Ethiopia :lol: :lol: 👇