Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

የሁሬሳን ቀለብ ሰፋሪ ኢሳይያስ አፈወርቅ የቡና ቤት ውስጥ ስድብ አከናነበው። የትኛውን ገጸባህርይ ሳተ?

Poll ended at 18 Jan 2026, 19:36

የሁሬሳን ቀለብ ሰፋሪ ኢሳይያስ አፈወርቅ የቡና ቤት ውስጥ ስድብ አከናነበው። የትኛውን ገጸባህርይ ሳተ?
0
No votes
ሀ) [ deleted ]፡
3
12%
ለ) ዕብድ
20
80%
ሐ) ሻዕብያ ኦሮሙማ የሚሰድብበት አፍ የለውም።
1
4%
መ) ሌላ ----- ( ይግለጹ)
1
4%
 
Total votes: 25

Abere
Senior Member
Posts: 15170
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የሁሬሳን ቀለብ ሰፋሪ ኢሳይያስ አፈወርቅ የቡና ቤት ውስጥ ስድብ አከናነበው። የትኛውን ገጸባህርይ ሳተ?

Post by Abere » 13 Jan 2026, 19:36


ሀ) [ deleted ]፡
ለ) ዕብድ
ሐ) ሻዕብያ ኦሮሙማ የሚሰድብበት አፍ የለውም።
መ) ሌላ ----- ( ይግለጹ)

Abere
Senior Member
Posts: 15170
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የሁሬሳን ቀለብ ሰፋሪ ኢሳይያስ አፈወርቅ የቡና ቤት ውስጥ ስድብ አከናነበው። የትኛውን ገጸባህርይ ሳተ?

Post by Abere » 13 Jan 2026, 19:39

Abere wrote:
13 Jan 2026, 19:36

ሀ) ሸር*ሙጣ
ለ) ዕብድ
ሐ) ሻዕብያ ኦሮሙማ የሚሰድብበት አፍ የለውም።
መ) ሌላ ----- ( ይግለጹ)

Abere
Senior Member
Posts: 15170
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የሁሬሳን ቀለብ ሰፋሪ ኢሳይያስ አፈወርቅ የቡና ቤት ውስጥ ስድብ አከናነበው። የትኛውን ገጸባህርይ ሳተ?

Post by Abere » 14 Jan 2026, 19:57

እስከ አሁን በተሰበሰው አስተያዬት መሰረት አቶ ኢሳይያስ አፈወርቅ የቀድሞው ሸሪካቸውን አብይ አህመድ 4ኛ ወይም ቀዳሚ ስድብ ማድረግ ይገባቸው የነበረ "ዕብድ" ነበር። 82% አብይ አህመድ እብድ ነው የሚል ሃሳብ ሰጥተዋል።

ኢሳይያስ "ሰው ሲወዱት ያብዳል" የሚለው ነባር ብሂል ጠፋበት እንደ ወይ እራሱም ትንሽ "ዕብደት አለችበት" :lol:
አብይ አህመድ የኢትዮጵያን ህዝብ ድጋፍ አግኝቶ በእብደቱ ምክንያት በአንድ ጊዜ ብቻውን የቀረ ነው። ጴንጤነት የአእምሮ በሽታ ይበዛበታል። ቀን የዋለበት ማታ አይገኝም።

አምባገነንነት (ፈላጭ ቆራጭ ሽፍታም) እራሱን የቻለ የአእምሮ በሽተኝነት ነው። ነገሩ ጋን እንስራን አንተ የሸክላ ገል ብሎ እንደ መሳደብ ነው። ለማንኛውም ኢሳይያስ ቀለበቱን መቸ ነው የሚመልሰው? :lol:
ሁሬሳ ጥንብ አንሳ እኮ ይወድቅልኛል ብሎ ያንጋጥጥ ይሆናል። ወይ ሶዶ - ከኦሮሙማ ለማግኜት አፉን እንደ ንቃቃት ከፍቶ የሚያንጋጥጥ። :lol:


Abere wrote:
13 Jan 2026, 19:39
Abere wrote:
13 Jan 2026, 19:36

ሀ) ሸር*ሙጣ
ለ) ዕብድ
ሐ) ሻዕብያ ኦሮሙማ የሚሰድብበት አፍ የለውም።
መ) ሌላ ----- ( ይግለጹ)

Abere
Senior Member
Posts: 15170
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የሁሬሳን ቀለብ ሰፋሪ ኢሳይያስ አፈወርቅ የቡና ቤት ውስጥ ስድብ አከናነበው። የትኛውን ገጸባህርይ ሳተ?

Post by Abere » 15 Jan 2026, 20:16

An old monkey sits on a cactus tree, laughing at the bald chest of a juvenile monkey on a fig tree, without noticing its own large bald chest. :lol:


Post Reply