Why the urgency and secrecy?
Posted: 13 Jan 2026, 11:40
Abiy reportedly reportedly made a one-day, unannounced visit to the UAE, a trip so discreet that neither his own office nor Abu Dhabi bothered to acknowledge it.
A flight-tracking analyst, @AfriMEOSINT, followed the PM's aircraft and confirmed it returned to Addis Ababa this morning, despite the official silence.
To sell the illusion, PM Abiy reportedly used a brief phot opportunity in Djibouti as cover, followed by a carefully staged appearance at Addis Ababa’s Immigration and Citizenship Services (ICS) office immediately after landing.
So again, why the urgency and secrecy?
As the UAE’s influence in the Red Sea region, particularly in Yemen, Somalia, and Sudan, continues to shrink, Ethiopia, long a key transit hub for weapons, money, and gold tied to the destabilization of Sudan, seems increasingly uneasy about where that leaves it.
____________
(መሳይ መኮንን) — ይልቅስ ይሄን ነገር እንዴት እያያችሁት ነው? አብይ አህመድ ጀሌውን አስከትሎ ጅቡቲ ደጅ ከጠና በኋላ በቀጥታ ያመራው ወደ አቡዳቢ እንደሆነ ይነገራል።
የተባበሩት አረብ ኤሜሬትስ በጥባጭነቷን ልክ የሚያስገባ የሳዑዲ አረቢያ እርምጃ ገፍቶ እየመጣ ነው። ከየመን እጇ ተቆርጧል። ከሶማሊያ ጓዟን ጠቅልላ ወጥታለች። ሱዳኖች የኤሜሬትስን እግር ለመንቀል ከጫፍ ደርሰናል እያሉ ነው።
የዚህች አንድ ፍሬ ሀገር አሽከርነትን የለበሰውና ታላቋና ጥንታዊቷ ግዙፍ ሀገር እጁ ላይ የወደቀችለት አብይ አህመድ ቅጥረኝነቱ አደጋ ውስጥ መግባቱ እውን እየሆነ ነው።
ከጅቡቲ ሮጦ አቡዳቢ የገባው ያለምክንያት አይደለም። ሁሉም በሮች እየተዘጉበት ነው። ሀገር ቤት በማደንዛዣ የቅዠት ፕሮጀክቶች ህዝቡን ጠምዶ እሱ ሌላ ነገር ውስጥ ገብቶ እየተጨመላለቀ ነው። ጀምበሩ እየጠለቀች መሆኑ ታውቆታል። የአሽከርነት ሚናው እየኮሰሰ፥ ቅጥረኝነቱ ዋጋ ከሚያስከፍለው ጊዜ ላይ ደርሷል። ከውስጥም ከውጭም እንደድፎ ዳቦ እየተለበለበ ነው። የኮ/ል ፋንታሁን እጅ መስጠት ከአንድ ቀን ደስታ አያልፍም። በዘላቂነት የሚያፈናቅለው አይቀሬው አብዮት ድም ድም እያለ ነው።
በነገራችን ላይ የኤርትራው መሪ ኢሳያስ አፈወርቂ ዛሬ ቃለመጠይቅ ሰጥተዋል። አብይ አህመድን
ሰነፍ፥ የከሰረ፥ ፈሪ፥ ስስታም
ብለውታል።
ዝርዝሩን እመለስበታለሁ።