እነዚህ ስድቦች የሚገልፁት አብይን ሳይሆን ራሱን ኢሳያስን ነው!
Posted: 13 Jan 2026, 09:33
ሰነፍ፡ ለ30 አመታት ኤርትራን መቀ መቅ የከተተ፥ በእየ አገሩ እየሄደ የሚተኛ፥ እንቅልፍም ሰው ኢሳያስ ይባላል!
የከሰረ፡ ራሱን በራሱ እየጠለፈ የሚጥል፥ መክሰሩን እያወቀ ስህተቱን የማያርም፥
ፈሪ፡ ከፈሪነቱ የተነሳ የፖለቲካ ተቀናቃኞችን የሚገድል፥ አስሮ የሚሰውር፥
ስስታም፥ የኤርትራን ሃብትና ኢኮኖሚ በኪሱ ይዞ የሚዞር!የትግራይን ሃብት ሹካ ማንክያ ጀሪካን ሳይቀር የዘረፈ ስስታም ኢሳያስ ነው።