Page 1 of 1
Huresa sodo clan forum‼️
Posted: 12 Jan 2026, 16:43
by Odie
Huresa the intellectually contipated ድሮ የኢሃፖፓ አሁን የዺዺ መፈክር ፀሃፊ ብቻውን ፉረሙ ላይ ኩሱን እየጣል እንደ ፈንድሻ መንጣጣቱን ቀጥሏል!
ፍሬ ቢስ ልጠፋውን እየለጠፈ
ድሮም በኢሃፓ ጊዜ አዲስ አበባ አጥር ላይ መፈክር እየለጠፈ ምች መቶታልና የመለጠፍ ነገር አይሆንለትም!
ወደብ እናመጠለን እያለ ሲያስቸግረን ከርሞ ይኸው ዩ-ኢኤ ከዞማልያ ተባረረች
እንደው ሁሉ ይቅር ግን ጂቡቲ የኢትዮዽያ ንነገር አየበላች እየጠጣች እየፈሳች እየሸናች እያራች በአታቱርክና አጥቂዎቹ ላይ እንዲህ ትጫውት?
ድሮም አላማረንም ነበር
ሁሬሳ the disabled forumer ታጋዩ ካድሬ ሻውያ ምስራቅና አበረን ሲታገል እዚሁ ፎረም ይሞታል:: ተዝካሩና ኢሬቻው ዲዲቲ ያወጣዋል!
አፋብል ኬሻ ውስጥ በደበቀው ገንዘብና በአአ ስርቆት ኢንቨስትመንቱ ለቅሶ ይቀመጥ ንፍሮ ይቀቅለታል
ሁሬሳ በዳሶ እንደ ፖፕ ኮርን ሲንጣጣ
Re: Huresa sodo clan forum‼️
Posted: 12 Jan 2026, 20:56
by Odie
ንቀውናል!
በቁማችን ሞተናል
ተጎን ተታች ተራስ ጌ ከበውናል
ትንፋሽ አሳጥተውናል
የምንመግባት ብርሃን የምናበራላት ውሃ የምንቀዳላት ትኩስ አወዳይ ጫት የምንክላት ጅቡቲ አልቀረችም
ሱማሌ ቀላቢያችን ዩ-ኤኢን ከወደብ አባሯል
የአማራ ሽፍታ ወገባችን መታን መከላከያውን ቦጠቦጠው
ሁሉም ጠላታችን ግምጥን ጉርብትና አመጡብን እናርቃለን ስንል!
Few times later ይህም ይኖራል‼️
አሁንማ all dictators are urinating in bed to avoid capture if they go to outside toilet as the eagle is watching from the skye‼️
No one can dare to say HEGEMONY! Not even in Moscow🤣
ይህም አለና🤣
Re: Huresa sodo clan forum‼️
Posted: 12 Jan 2026, 21:11
by Odie
የአማሪካን አምበሳ-አደር አስመራ ለቀቁ ብሎ ሁሬሳ ፈስቷል ዛሬ?
ኮሪደር አለገባም አቧራ ጨስ ብለው ነው?
ወይስ ጋዝ የለም ‼️🤣
እኛ የመስለን የለቀቁት ይች ጥቅም የሌላት የአንድ አዛውንት ገዢ ስፈር ከፈለጉ ግመላቸው ያጠጡበት ብለው ነው :lol:
Re: Huresa sodo clan forum‼️
Posted: 12 Jan 2026, 21:12
by Horus
ዲቃላ የሽፍታ ጩሎ ለቅሶ ላይ ነው!
ለሻቢያና ግብጽ ግርድና ማደር ያስከፍላል አሉ ወ/ሮ ማዘንጊያሽ
Re: Huresa sodo clan forum‼️
Posted: 12 Jan 2026, 21:23
by Odie
[quote=Horus post_id=1601741 time=1768266775 user_id=41933]
ዲቃላ የሽፍታ ጩሎ ለቅሶ ላይ ነው!
ለሻቢያና ግብጽ ግርድና ማደር ያስከፍላል አሉ ወ/ሮ ማዘንጊያሽ
[/quote]
አንተ በሽተኛ ሺሜ ማርሽ ቀይር ወይም እረፍት ውስድ🤣
እንደውም አንተ በተንጫጫህ ቁጥር አታቱርክ አልቀናውም!
አገሪቱ እያነስች መንደር እየሆነች መጣች🤣
ፎክረህ ፎክረህ ወደቡ ተዘጋ ግብጥም ከበበችህ🤣
ሶዶ ሁሬሳ በዳሶ “I can’t breath” አረጋችሁት እኮ!
Good luck ብልፅግናዊዉ ታጋይ!
Re: Huresa sodo clan forum‼️
Posted: 12 Jan 2026, 22:21
by Misraq
ሁሬሳ ሶዶ ጎርደና ወደቡን ትቶ የቢሾፍቱ አየር ማረፍያ እያለ ኩሱን በቀን 40 ግዜ ይጥላል። ሰውየው ሕፃን እኮ ነው።
Re: Huresa sodo clan forum‼️
Posted: 12 Jan 2026, 22:58
by Odie
የጨረጨስ ሽማግሌ
የማይሆን ስራ ስራ ብሎ ይዞ ኩሱን ሲጥል
ሲንጣጣ ነገር አቀጣጥሎ
ብልፅግናን እጠቅማለሁ ብሎ ወደ ውድቀቱ አሯሯጠው🤣
አሁን ደግሞ የተበላ እቁብ ሙሃባውን ይለጥፋል! እንደበግ እንደሚገባ እየተጠበቀ የነብር ስውዬ! Nothing new here!
የሁሬሷ ዘመዶች እንደበግ የተነዱት መኩ እኮ የተዘረረው ከትላንት ወዲያ እርሱ ስለሙሃባው ኩሱን እዚህ ይጥላል!
ታጋይ ሁሬሳ በዳሶ
ልብ አድርቅ ከሶዶ🤣