Page 1 of 1

በኒው ዮርክ ሴንትራል ፓርክ ሞዴል የተሰራው ፒኮክ ፓርክ!

Posted: 12 Jan 2026, 15:25
by Horus
አሁን ላይ አዲስ አበባ 7 ግዙፍ ፓርኮች አሉት
እንጦጦ ፓርክ
ኮሪያ ፓርክ
ፒኮክ ፓርክ
አራዳ ፓርክ
ወንድማማቾች ፓርክ
አምባሳደር ፓርክ
ኢሬቻ ፓርክ