Page 1 of 1

ጥሬ-ስጋ

Posted: 11 Jan 2026, 23:05
by almaze
ዓደስ/ምስር... ጥሬ-ስጋን እና ቺዝን እንደማይተካ ከ Zemso ተማሩ :lol: :lol: :lol:

Please wait, video is loading...

Re: ጥሬ-ስጋ

Posted: 11 Jan 2026, 23:48
by Affable
እኔ ስጋን በመጠኑ ካልኩ ሰነበትኩ። አወ ስጋ ዘጠኙም amino acids ይገኝበታል። ባቄላ የሰጋን ያህል ፕሮቲን አይሰጠንም። ግን grains ሲጨመርበት ሰጋ የሚሰጠውን ያህል ፕሮቲን ሊሰጥ ይችላል።
እርጅናው ሲመጣ የ muscle አቅም እየደከመ ይመጣል። ስለዚህ የፕሮቲን አስፈላጊነት እድሜ በጨመረ ቁጥር ይጨምራል። ግን ፕሮቲኔን ከስጋ ብቻ ነው የምፈልገው ማለት የሚያዋጣ አይመሰለኝም። የባቄላ ወዳጅነት ያስፈልጋል።

Re: ጥሬ-ስጋ

Posted: 11 Jan 2026, 23:58
by Fiyameta

Please wait, video is loading...

Re: ጥሬ-ስጋ

Posted: 12 Jan 2026, 01:08
by almaze
Affable wrote:
11 Jan 2026, 23:48
እኔ ስጋን በመጠኑ ካልኩ ሰነበትኩ። አወ ስጋ ዘጠኙም amino acids ይገኝበታል። ባቄላ የሰጋን ያህል ፕሮቲን አይሰጠንም። ግን grains ሲጨመርበት ሰጋ የሚሰጠውን ያህል ፕሮቲን ሊሰጥ ይችላል።
እርጅናው ሲመጣ የ muscle አቅም እየደከመ ይመጣል። ስለዚህ የፕሮቲን አስፈላጊነት እድሜ በጨመረ ቁጥር ይጨምራል። ግን ፕሮቲኔን ከስጋ ብቻ ነው የምፈልገው ማለት የሚያዋጣ አይመሰለኝም። የባቄላ ወዳጅነት ያስፈልጋል።
I did my time with ዓደስ and አሹቅ for 7 years straight in Eritrea. I would rather fight a rib-eye-induced coma than ever see another bean again. :lol: :lol: :lol:

Re: ጥሬ-ስጋ

Posted: 12 Jan 2026, 10:03
by Affable
አልማዜ “ I did my time with ዓደስ and አሹቅ for 7 years straight,” and no more ብላለች። ለኔ ያ የIsayes ካድሬዎች ስለ self-sufficient የሚያወሩትን አስታወሰኝ።
እንደገና ዓደስና ባቄላን ከምበላ በ rib-eye- induced የሆነን coma fight ባረግ ይሻለኛል ነው የምትለው።
የፃፈችው ኤርትራ ውስጥ ስጋ አይሸጥም የሚል መደምደሚያ ላይ እንድንደርስ የግድ አይልም። ቢኖር እንኳ ሊበሉ የሚችሉት a handful of Eritreans እንደሆኑ ግን መገመት አይቸግርም። Welcome to the self-sufficient “ paradise” called Eritrea.
ባቄላን ከምግብ ምርጫዎቿ ውስጥ ማውጣቷን ባልደግፈውም, I understand her aversion of it.
She had been traumatized by it.