ድንቄም አገር አሉ ወ/ሮ ማዘንጊያሽ!
THE US DECOGNITION OF ERITREA!
ድንቄም አገር አሉ ወ/ሮ ማዘንጊያሽ!
Re: THE US DECOGNITION OF ERITREA!
መቼም የኤርትራ ፖለቲከኛን የመሰለ አሳዛኝ ፍጡር ባለም ላይ የለም!
እስቲ ዝም ብላችሁ አዳምጧቸው ...
ስለ ኢትዮጵያ 24/7 365 ይንጫጫሉ
ስለሱዳን 24/7 ይንጫጫሉ
ስለ ሱማሌ 24/7 ይንጫጫሉ
ስለ ጂቡቲ 24/7 ይጮሃሉ
እንዲያውም ዋና በሽታቸው ኢሚሬቶች ናቸው
ስለ ግብጽ 24/7 ይላላካሉ
የደቡብ የመን ሕዝብ ደቡብ አረቢያን እንደ አገር ማቆማቸው ለማይቀር ከሳድዊ ፊውዳሎች ጫማ ስር ይሰግዳሉ
ካሜርካና እስራሌል ትዕዛዝ ዝር ሊል የማይችለውን ግብጽ እንደ ቁም ነገር ቆጥረው ይገረዳሉ
ይህና ይህንሁሉ ሲሆን አሜሪካ አንደ አገር ፣ እንደ ቁም ነገር ስለ ማይቆጥራቸው ኤምባሲውን ሲዘጋ አንዲት ቃል ስለ ራሳቸው መናገር የሚያፍሩ ያለም መሳቂያዎች ...
ከዚህ የላቀ አሳፋሪና አሳዛኝ ነገር ምን ሊኖር ይችላል?
ያፍሪካ ቀንድ እስትራተጂክ ቦታ ይዘናል እያለሽ ምትዋሸው ፍርስርስ አሜሪካ ለኤምባሲ አትበቂም ሲላት እንዴት አንድ ሻቢያ እንኳ ቃል አይተነፍስም!

100% ትክክልልልልልልልል!!Horus wrote: ↑11 Jan 2026, 12:36መቼም የኢትዮጵያ ፖለቲከኛን የመሰለ አሳዛኝ ፍጡር ባለም ላይ የለም!
እስቲ ዝም ብላችሁ አዳምጧቸው ...
ስለ ኤርትራ 24/7 365 ይንጫጫሉ
ስለሱዳን 24/7 ነጨችን ብለው ይንጫጫሉ
ስለ ኦጋዴን ሱማሌ 24/7 ሊገነጠሉ ነው ብለው ይዠረዠራሉ
ስለ ጂቡቲ 24/7 ረግጣ ብራችንን ወሰደችብን ይላሉ
እንዲያውም ዋና በሽታቸው ለምን ለማኝ ተባልን ብለው ተመልሰው ይለምናሉ
94% በጀታቸው በእርዳታ የሚሞላ ነው... አገሪቱ እኮ በቁሟ ተልታለች
ስለ ግብጽ 24/7 ይቀዝናሉ ተከበብን እሪሪሪሪሪሪ ይላሉ
ሶማሌ ላንድ እና ፑንት ላንድ እንደ አገር እንደማይቆሙ እያወቁ ከኤሜራይትስ ፊውዳሎች ጫማ ስር ይሰግዳሉ
አሜርካና እስራሌል ግብጽኖ ፍላጎት እንደሚመርጡ ስለሚያውቁ ጉልበታቸው ይርዳል ..ልሳናቸው ይዘጋል.... ህዳሴ ግድብ ቢመረቅም ኤሌክትሪክ የለም ዝም ጭጭ
ይህና ይህንሁሉ ሲሆን አሜሪካ አንደ ለማኝ አገር ንጂ እንደ ቁም ነገር ስለ ማይቆጥራቸው አንዲት ቃል ስለ ራሳቸው መናገር የሚያፍሩ ያለም መሳቂያዎች ...ተመጽዋች ለማኞች የአፍሪካዊያን ማፈሪያ ናቸው
ከዚህ የላቀ አሳፋሪና አሳዛኝ ነገር ምን ሊኖር ይችላል?
ያፍሪካ ቀንድ የኤሜራይትስ ግርድና ቦታ ይዘናል እያለሽ እምትመጻደቂው ፍርስርስ የአሜሪካ ፈረንጂ ሸክም ድንቄም በልመና የምትኖር አገር ሲላት እንዴት አንድ ቅማላም እከካም ብልጽግና እንኳ ቃል አይተነፍስም?
Re: THE US DECOGNITION OF ERITREA!
እኔ እንደተረዳሁት.. Hoèrus እንደጻፈው!!
100% ትክክል!!
መቼም የኢትዮጵያ ፖለቲከኛን የመሰለ አሳዛኝ ፍጡር ባለም ላይ የለም!

its is not a derecognition of eritrea its US cuttting ties with eritrea
eritrea is a recognised state member oft he UN AU IGAD and observer of the Arab league