አቢይ አህመድ አሊ አንድ ቅማል ሊያራግፍ ወደ ጂቡቲ አቀና!
Posted: 11 Jan 2026, 11:55
አንድ በጣም ወፍራም ፣በከፍተኛ የልብ ህመም ቁራኛ ሆኖ የትም መጓዝ ያቃተው ኪራይ ሰብሳቢ ጫታም የግብጾችን ባዶ ድንፋታና ስሜታማነትን ተማምኖ ካቅሙ በላይ የሚዘለው ሰውዬን አደብ አስገዢ ማስጠንቀቂያ ሊሰጥ ወደ ጂቡቲ ደረስ ብሏል የኢትዮጵያው አቢይ አህመድ።
ግብጽን ወደ ኢትዮጵያ ድምበር መጋበዝ ብዙ ብዙ መዘዝና ጣጣ እንዳለው ከሃሰን ሼክ ያልተማረችው ጂቡቲ አሁን ሃቁን ይነገራታል! 55% ጂቡቲዎች የአፋር ሕዝብ ናቸው። ድርጅታቸው ሱማሌላንድን ደግፎ የኦፊሴል መግለጫ አውጥቷል።
ጂቡቲ አዳሎችን አስታጥቄ ኢትዮጵያና ሃርጌሳን እረብሻለው ካለች የአዲሱ አፍሪካ ቀንድ ጥምረት በትር እንደ ሚያርፍባት ይነገራታል
እኔ ሆረስ በብር እወራረዳለሁ! ግብጽ ሆይ ሆይ ያለቸው የጂቡቲ ኢትዮጵያን የመክበብ ፕሮጀክት ይቆማል ፣ ልክ የሱማሌው 10 ሺ ጦር ሆያ ሆዬ እንደ ቆመው
ጂቡቲ ደሞ ያህያ ባል ከጅብ እንደ ማይጠብቅ ትምህርት ትቀስማለች
ድራማውን እንከታተል!