Page 1 of 1

ፖለቲካ ስያገርሽ

Posted: 11 Jan 2026, 10:11
by DefendTheTruth
የፖለቲካ ምሑሩ ፖለቲካዉ አገርሽቶበት አሁን ደግሞ የአገር ልማትንም መቃወም ጀመረ፣ ስጀምረዉ የዲቃላ ፖለቲካ ነበር፣ የተለከፈዉ ና መንገዱ ያገረሸበት መንገድ የጀመረዉ ከየትም ተነስቶ ጃንጆ መሓመድ የምባል ቅዥብ ወደ ፓርቲዉ በመጋበዙ ነበር።



ወይ ጠቅላይ ምንስትር አብይ አህመድ ወይ ደግሞ ፕሮፌሰር መረረ ጉዲና ወሽቶናል፣ አንዱ፣ ለልማት ተፈናቃዮች ተገቢ ና ሰዉ ተኮር ልማት ነዉ፣ ስለን ሌላዉ መጥቶ ፕሮጀክቱ ሰዉን ያፈናቀለ ነዉ ስለን። እድሜ ይስጠን ና ዉሸቱንም ለማጋለጥ ያብቃን!