Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17013
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

7ኛ ክፍል ትምህርት ያቆመው መሪ ተብዬ 6ኛ ክፍል ባቆሙት ላይ እንዲህ ይሸረድዳል

Post by Misraq » 11 Jan 2026, 01:25

ትንሽ ሰው ሁልግዜም ትንሽ ነው። ከትንሽ ሰው ጋር በትልቅ ቦታ ከተገኘህ ያዋርድሃል።

7ኛ ክፍል ትምህርት ያቆመው መሪ ተብዬ ሰው በላ 6ኛ ክፍል ባቆሙት ላይ እንዲህ በናሽናል ቲቪ ለማዋረድ ይሞክራል።

ወርቁ አይተነው በተፈጥሮው ቢዝነስ የገባው ንግድንም የተረዳ ስለሆነ ጥሮ ግሮ ለፍቶ ቢልየነርነት ደረጃ ደረሰ። እንደ ሌላው ባለፀጋ ስግብግብ ሳይሆን ብዙ ሰው ይረዳል። ገንዘቡንም ለግብረሰናይ ድርጅቶች ይለግሳል።ለሕዝቡም የነፃነት ትግል አስተዋፅኦ ያበረክታል።

አፈ ጮሌውና ነብሰበላው ዓብይ ግን 7ኛ ክፍል አቁሞ ዶከተር ነኝ እያለ ያጭበረብራል። ሰው ከሰው ብሔር ከብሔርም እያባላ ከሚልዬን ሕዝብ በላይ ጨርሶና አስጨርስሶ 6 ሚልዬን ተፈናቃዮች አድርጓል። ወርቁ አይተነው ፊት ትንሽ መሆኑን የተረዳው ዓብይ ይህንን ብሏል።