አቢይ አህመድ አሊና 30ቹ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅሞች! ፈጣሪ ኢትዮጵያን ከምቀኛና ቡዳ ይጠብቃት!
Posted: 10 Jan 2026, 21:58
ከዚህ በታች ያሉት 30 የኢትዮጵያ መንግስት ፕሮጀክቶ በእኔ ሆረስ አመለካከት ዋና ዋና የምላቸው ያገር ብሄራዊ ጥቅሞችና አንድ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ እንዲደግፋቸው የሚገባና መንግስት እነዚህ ፕሮጀክቶች በማሳካቱ መደገፍ እንዳለበት የሚያሳዩ ናቸው ። ሌሎች ሰዎች የራሳቸውን ብሄራዊ ጥቅም ከነዚህ ሊቀንሱ ወይም በዚህ ላይ ሊጨምሩ ይችላሉ ።
ጥላት ፣ ባንዳ ፣ ምቀኛና ቡዳ የሚባሉት የኢትዮጵያ ጠላቶች ፣ ኢትዮጵያ ጠሎች ፣ እነሱ ይህን ባለማድረጋቸው እነዚህን ስኬቶች የሚያጣጥሉ ሁሉ ያገር ጠላት ብቻ ሳይሆን ያገር ሸክም የእድገትና ስልጣኔ ጠላቶች ናቸው።
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች ከብዙ በጥቂቱ...
1) የኢትዮጵያ ባህር በር እና ባህር ኃይል ጥያቄ
(2) የህዳሴ ግድብና ሌሎች አባይ ላይ ስለሚገነቡ ግድቦች
(3) የኢትዮጵያ የውሃ ህብትና የውሃ ኃይል ጥያቄ
(4) የአረንጓዴ አገር አቀፍ የደን ልማት ጥያቄ
(5) ኮሪደርና የኢትዮጵያ ከተccሞች ዝመና ጥያቄ
(6) የኢትዮጵያ እርሻ ዝመናና የመስኖ ልማት ጥያቄ
(7) የማዳበሪያ ፋብሪካ ግምባታ
(8) የእርሻ ትራክተር ፋብሪካ ግምባታ
(9) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
(10) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፤ የቢሾፍቱ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ
(11) የኢትዮጵያ ቴሌኮም
(12) የዲጂታል ኢትዮጵያ ፕሮጀክት፤ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030
(13) የኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ ክህሎት ፕሮጀክት ፣ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዩኒቨርሲቲ
(14) የኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስ ምርምር ጉዳይ
(15) የኢትዮጵያ ኑክሊየር ኃይል ምርመር ጉዳይ
(16) የኢትዮጵያ እስቶክ ማርኬት ጉዳይ
(17) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮጀክት
(18) የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ፕሮጀክት
(19) የኢትዮጵያ እስታጽቲክስ ሳይንስ እድገት
(20) የኢትዮጵያ አርትና ስነጽሑፍ እድገት ጉዳይ
(21) የኢትዮጵያ ማዕድን ኢንዱስትሪ እድገት ጉዳይ
(22) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምክክር ኮሚሽን
(23) የኢትዮጵያ ብረት ኢንዱስትሪ
(24) የነዳጅ ኢንዱስትሪ መገንባት
(25) ግዙፍና ዘመናዊ የአገር መከላከያ ጦር መገንባት
(26) የኢትዮጵያ ምድር ባቡር አካዳሚና የምድር ባቡር ኢንዱስትሪ ልማት
(27) የሴራሚክስ ኢንዱስትሪ ልማት
(28) የኢትዮጵያ ሲሚንቶ ኢንዱስትሪ
(29) የገጠር ኮሪደር (ዘመናዊ ገጠር) ልማት
(30) የጠራ ከፍተኛ ትምህርት ስርዓት
መሰራት ያለባቸው
(1) አዲስ ሕገ መንግስት
(2) ፕሬዚዳንታዊ መንግስት
(3) ኢጎሳዊ ፌዴሬሽን
(4) ኢጎሳዊ የፓርቲዎች ፖለቲካ
ጥላት ፣ ባንዳ ፣ ምቀኛና ቡዳ የሚባሉት የኢትዮጵያ ጠላቶች ፣ ኢትዮጵያ ጠሎች ፣ እነሱ ይህን ባለማድረጋቸው እነዚህን ስኬቶች የሚያጣጥሉ ሁሉ ያገር ጠላት ብቻ ሳይሆን ያገር ሸክም የእድገትና ስልጣኔ ጠላቶች ናቸው።
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅሞች ከብዙ በጥቂቱ...
1) የኢትዮጵያ ባህር በር እና ባህር ኃይል ጥያቄ
(2) የህዳሴ ግድብና ሌሎች አባይ ላይ ስለሚገነቡ ግድቦች
(3) የኢትዮጵያ የውሃ ህብትና የውሃ ኃይል ጥያቄ
(4) የአረንጓዴ አገር አቀፍ የደን ልማት ጥያቄ
(5) ኮሪደርና የኢትዮጵያ ከተccሞች ዝመና ጥያቄ
(6) የኢትዮጵያ እርሻ ዝመናና የመስኖ ልማት ጥያቄ
(7) የማዳበሪያ ፋብሪካ ግምባታ
(8) የእርሻ ትራክተር ፋብሪካ ግምባታ
(9) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
(10) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፤ የቢሾፍቱ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ
(11) የኢትዮጵያ ቴሌኮም
(12) የዲጂታል ኢትዮጵያ ፕሮጀክት፤ ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030
(13) የኢትዮጵያ ሰው ሰራሽ ክህሎት ፕሮጀክት ፣ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዩኒቨርሲቲ
(14) የኢትዮጵያ እስፔስ ሳይንስ ምርምር ጉዳይ
(15) የኢትዮጵያ ኑክሊየር ኃይል ምርመር ጉዳይ
(16) የኢትዮጵያ እስቶክ ማርኬት ጉዳይ
(17) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያላይዜሽን ፕሮጀክት
(18) የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንዱስትሪ ፕሮጀክት
(19) የኢትዮጵያ እስታጽቲክስ ሳይንስ እድገት
(20) የኢትዮጵያ አርትና ስነጽሑፍ እድገት ጉዳይ
(21) የኢትዮጵያ ማዕድን ኢንዱስትሪ እድገት ጉዳይ
(22) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምክክር ኮሚሽን
(23) የኢትዮጵያ ብረት ኢንዱስትሪ
(24) የነዳጅ ኢንዱስትሪ መገንባት
(25) ግዙፍና ዘመናዊ የአገር መከላከያ ጦር መገንባት
(26) የኢትዮጵያ ምድር ባቡር አካዳሚና የምድር ባቡር ኢንዱስትሪ ልማት
(27) የሴራሚክስ ኢንዱስትሪ ልማት
(28) የኢትዮጵያ ሲሚንቶ ኢንዱስትሪ
(29) የገጠር ኮሪደር (ዘመናዊ ገጠር) ልማት
(30) የጠራ ከፍተኛ ትምህርት ስርዓት
መሰራት ያለባቸው
(1) አዲስ ሕገ መንግስት
(2) ፕሬዚዳንታዊ መንግስት
(3) ኢጎሳዊ ፌዴሬሽን
(4) ኢጎሳዊ የፓርቲዎች ፖለቲካ