Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
It's astonishing to find out that Eritrea's military has 1,756 tanks.
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=373609
Page
1
of
1
It's astonishing to find out that Eritrea's military has 1,756 tanks.
Posted:
10 Jan 2026, 03:01
by
almaze
In a country with fewer than 150 Hilux pickup trucks, it is truly astonishing to find out that there are 1,756 tanks.
Re: It's astonishing to find out that Eritrea's military has 1,756 tanks.
Posted:
10 Jan 2026, 03:46
by
Digital Weyane
ከዓለም ባንኮች ቡዙ ቢልዮን ዶላር ተበድረን የገዛናቸው በሺዎች የሚቆጠሩ ዘመናዊ ታንኮች ኤርትራን ለማውደም ባካሄድናቸው ጦርነቶች ውስጥ ባልጠበቅነው መንገድ በሻእቢያ እጅ ገብተዋል።
ዛሬ ታንኮቹን ለመግዛት የተበደርነውን $69 ቢልዮን ዶላር ዕዳ ለመክፈል ተቸግረናል።
እንድንከፍለው የሚጠበቅብንን ዕዳ ኤርትራን እንድትከፍለው ለማድረግ በዓለም አቀፉ የዳኞች ገላጋይ ፍርድ ቤት ቀርበን ሀቁን እናስረዳለን።
<<ኢፍ ዊ ዶንት ሃቭ ዘ ታንክስ ኤኒ ሞር፣ ዊ ዶንት ፔይ!>> የሚለውን መሪ ቃል አንግበን ነጭ ጠበቃ አቁመን እንከራከራለን። ድል ለብልፅግና!