Page 1 of 1

የሰይጣን አገልጋዮችም ወይንን አጥፉልን እያሉ ነው!

Posted: 10 Jan 2026, 01:23
by Axumezana
ሰይጣን ወይንን የሚጠላው እግዚአብሔር እንደመረጠው ሰለሚያውቅ ነው!


ወይን አርጅቶ ወደ ሞት ሲያጣጥር
Axumezanaም መስሎት ሊሞት ሊቀብር
ድንገት ድምፅ መጣ የሚል- ወይንን ሞሽር
ሞሽር- ሞሽር- ሞሽር-'ሞሽር
Axumezana ያልጠበቀው ነበር
ለካ ወይን ይቀረዋል ነገር-ነገር- ነገር
ሰይጣንም ደንግጣል እዩት ሲሸበር
ወይን መንፈስ ሆኖ አለ በየመንደር
የውሽት ቋት ሰይጣናዊ ምክር