"እኔ ብዙ የምያጓጓ ሥራ አለብኝ" Abiy Ahmed Ali, Ethipian PM, in the year 2025 GC
Posted: 09 Jan 2026, 16:29
እኔ ብዙ የምያጓጓ ሥራ አለብኝ; እንደ ጎረቤቴ ስራ ፈት አይደለሁም፣ ስራ ፈት ብቻ ሳይሆን ሰዉዬዉ በጥባጭ ነዉ!
Please wait, video is loading...
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ግን በጣም ቅኔያም ነው:: አብይ አህመድን ቁጭ አድርጎ በአሽሙር ይሾነቅጠዋል:: አብይ እና የእሱ መከላከያ ምርኮኛ ጀነራሎቹ ስለ ኤርትራ ሲንጫጩ ..ሲያላዝኑ... ሲያቃጥሩ ይውላሉ ዝሆኑ ሻእቢያ ደግሞ ንቆ ሳይመልስላቸው ሰራውን እርሻውን እህሉን ይሰበስባል::DefendTheTruth wrote: ↑09 Jan 2026, 16:29እኔ ብዙ የምያጓጓ ሥራ አለብኝ; እንደ ጎረቤቴ ስራ ፈት አይደለሁም፣ ስራ ፈት ብቻ ሳይሆን ሰዉዬዉ በጥባጭ ነዉ!
Please wait, video is loading...