Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12982
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

"እኔ ብዙ የምያጓጓ ሥራ አለብኝ" Abiy Ahmed Ali, Ethipian PM, in the year 2025 GC

Post by DefendTheTruth » 09 Jan 2026, 16:29

እኔ ብዙ የምያጓጓ ሥራ አለብኝ; እንደ ጎረቤቴ ስራ ፈት አይደለሁም፣ ስራ ፈት ብቻ ሳይሆን ሰዉዬዉ በጥባጭ ነዉ!
Please wait, video is loading...

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23578
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: "እኔ ብዙ የምያጓጓ ሥራ አለብኝ" Abiy Ahmed Ali, Ethipian PM, in the year 2025 GC

Post by Fed_Up » 09 Jan 2026, 17:19

DefendTheTruth wrote:
09 Jan 2026, 16:29
እኔ ብዙ የምያጓጓ ሥራ አለብኝ; እንደ ጎረቤቴ ስራ ፈት አይደለሁም፣ ስራ ፈት ብቻ ሳይሆን ሰዉዬዉ በጥባጭ ነዉ!
Please wait, video is loading...
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ግን በጣም ቅኔያም ነው:: አብይ አህመድን ቁጭ አድርጎ በአሽሙር ይሾነቅጠዋል:: አብይ እና የእሱ መከላከያ ምርኮኛ ጀነራሎቹ ስለ ኤርትራ ሲንጫጩ ..ሲያላዝኑ... ሲያቃጥሩ ይውላሉ ዝሆኑ ሻእቢያ ደግሞ ንቆ ሳይመልስላቸው ሰራውን እርሻውን እህሉን ይሰበስባል::

ዋው ዳንኤል ክብረት እና ጌታቸው ረዳ አጠገቡ ተቀምጠው የጭንቅላታቸውን መብለጥ ተጠቅመው በሻሻውን ዴዴብ ቆዳውን እየላጡት ነው:: :lol: :lol: :lol:

Post Reply