Page 1 of 1
ቻይና ኢትዮጵያን አንድ ቻይና እንዲሁም አንድ ሶማሊያን እንድትደግፍ አሳስባት ሄደች::
Posted: 09 Jan 2026, 15:33
by Fed_Up
ምንም አማራጭ የሌላት ኢትዮጵያ... የሶማሌ ላንድ አፍልጦ በፊርማ ተሰርዟል::
የባህር በር ባለቤትነት አቁመሽ በአለም አቀፍ ስምምነት መሰረት የባህር ባለቤት አገራት ጋር ተስማምተሽ ንግድ ነግጂ:: የባለቤትነት ፍላጎትሽ ግን ቅዠት ስለሆነ ከቅዠትሽ ንቂ ብላታለች በዲፕሎማሲያዊ ቋንቋ::
ጎበዝ የኢትዮጵያ አለቆች ብዛታቸው:: መበለት ይመስል አብይ አህመድ ደግሞ እንደ ፍላጎታቸው አስተናግዶና አጎንብሶ አስደስቶ "እሹይ ጎይታይ" ብሎ ይልካቸዋል::
ያአንተ ያለህ!! እምፅፅፅፅ
የብልጽግና የባህር በር ቅዠት ላይነሳ ተቀበረ!!
"አላዋቂ ሳሚ በንፍጥ ይለቀልቃል"
" እውቀት ሳይኖር የተንቀለቀሉ እለታ ሞት አይገኝም"
አለቀ ደቀቀ ፋይሉ ተዘጋ!!
Re: ቻይና ኢትዮጵያን አንድ ቻይና እንዲሁም አንድ ሶማሊያን እንድትደግፍ አሳስባት ሄደች::
Posted: 09 Jan 2026, 15:52
by Horus
Fed_Up wrote: ↑09 Jan 2026, 15:33

Fifi,
የቻይናው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሞቃዲሾ ጉዞውን ዘረዘ!!!! ለምን ሱማሌ አገር አይደለችም! ሱማሌ የፈረስች 7 ክሎች ድራማ ነች! አይደለም ችይና ክርስቶስ ራሱ አገር አያደርጋትም!
በኢትዮጵያ ውስጥ 4 ኃያላኖች አሜሪካ ሩሲያ ቻይና ሕንድ የጦፈ ፉክክር እያደረጉ ነው ። ከ4ቱም ጋር ከፍተኛ ዲፕሎማሲ ፣ ንግድ ፣ ፖለቲካ እየዘወርን ነው!
ያቺ ግብጽ የተባለች ባዶ ድንፋታምን ልክ አስገብተና ጸጥ ብላለች !
ኤርትራ ለአለም ሕዝብ አንዳች ዋጋ የሌላት ሕዝቧን ባገሯ መያዝ የማትችል ያንሰ የጃጀ ሽማግሌ መጫወቻ ነች
አንድም ይህ ነው የሚባል ያለም አገር ኤርትራ ዝር አይልም
ኢሱ ተላላኪው አንዲ ካይሮ አንዴ ሪያድ ይሮጣል አለቀ!
እስራኤል ያፍሪካ ቀንድ ኃያል ነች !
ኢራን ፈርሳለች የምትቀጥለው ሳውዲ አረቢያ ነች!
ግብጽ ባሜሪካ መጽዋት ምትኖር ልብ ወለድ ነች!
ኢትዮጵያን ይከበቡት ቁጥቋጦ ፋንዲዮች ሱማሌ ጂቡቲ ኤርትራ ገና አንድ ባብድ ይመክናሉ
Re: ቻይና ኢትዮጵያን አንድ ቻይና እንዲሁም አንድ ሶማሊያን እንድትደግፍ አሳስባት ሄደች::
Posted: 09 Jan 2026, 16:03
by Fed_Up
Horus wrote: ↑09 Jan 2026, 15:52
Fed_Up wrote: ↑09 Jan 2026, 15:33
ምንም አማራጭ የሌላት ኢትዮጵያ... የሶማሌ ላንድ አፍልጦ በፊርማ ተሰርዟል::
የባህር በር ባለቤትነት አቁመሽ በአለም አቀፍ ስምምነት መሰረት የባህር ባለቤት አገራት ጋር ተስማምተሽ ንግድ ነግጂ:: የባለቤትነት ፍላጎትሽ ግን ቅዠት ስለሆነ ከቅዠትሽ ንቂ ብላታለች በዲፕሎማሲያዊ ቋንቋ::
ጎበዝ የኢትዮጵያ አለቆች ብዛታቸው:: መበለት ይመስል አብይ አህመድ ደግሞ እንደ ፍላጎታቸው አስተናግዶና አጎንብሶ አስደስቶ "እሹይ ጎይታይ" ብሎ ይልካቸዋል::
ያአንተ ያለህ!! እምፅፅፅፅ
የብልጽግና የባህር በር ቅዠት ላይነሳ ተቀበረ!!
"አላዋቂ ሳሚ በንፍጥ ይለቀልቃል"
" እውቀት ሳይኖር የተንቀለቀሉ እለታ ሞት አይገኝም"
አለቀ ደቀቀ ፋይሉ ተዘጋ!!
Fifi,
የቻይናው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሞቃዲሾ ጉዞውን ዘረዘ!!!! ለምን ሱማሌ አገር አይደለችም! ሱማሌ የፈረስች 7 ክሎች ድራማ ነች! አይደለም ችይና ክርስቶስ ራሱ አገር አያደርጋትም!
በኢትዮጵያ ውስጥ 4 ኃያላኖች አሜሪካ ሩሲያ ቻይና ሕንድ የጦፈ ፉክክር እያደረጉ ነው ። ከ4ቱም ጋር ከፍተኛ ዲፕሎማሲ ፣ ንግድ ፣ ፖለቲካ እየዘወርን ነው!
ያቺ ግብጽ የተባለች ባዶ ድንፋታምን ልክ አስገብተና ጸጥ ብላለች !
ኤርትራ ለአለም ሕዝብ አንዳች ዋጋ የሌላት ሕዝቧን ባገሯ መያዝ የማትችል ያንሰ የጃጀ ሽማግሌ መጫወቻ ነች
አንድም ይህ ነው የሚባል ያለም አገር ኤርትራ ዝር አይልም
ኢሱ ተላላኪው አንዲ ካይሮ አንዴ ሪያድ ይሮጣል አለቀ!
እስራኤል ያፍሪካ ቀንድ ኃያል ነች !
ኢራን ፈርሳለች የምትቀጥለው ሳውዲ አረቢያ ነች!
ግብጽ ባሜሪካ መጽዋት ምትኖር ልብ ወለድ ነች!
ኢትዮጵያን ይከበቡት ቁጥቋጦ ፋንዲዮች ሱማሌ ጂቡቲ ኤርትራ ገና አንድ ባብድ ይመክናሉ
Hoèrus ታጥቦ ጭቃ ነገር ነህ:: እስከዛሬ የተነበይካቸው ትንቢቶች በስህተት እንኳን ተሳክቶልህ አያውቅም ይህም የእውቀት እጥረት እለብህ::
ለማንኛውም የአንተ ስጋት እና ህመም ለእኔ ደስታ እና ፌሽታ ነው:: ብልጽግና በደመነፍስ ልክ አንገቷ እንደተቆረጠች ደሮ ማለት ነው::

ልክ እንደ አመንዝራ ሴት "እሹይ ጎይታይ" እያላችሁ ጎንበስ ቀና ደፋ ፈንደድ እያሉ ማስተናገድ ነው

በምጽዋት እና ልመና የሚኖር ግብዝ እና ሰነፍ መንግስት መጨረሻው ሎሌነት ነው
ከወደቁ በሆላ መፈራገጥ ለመላላጥ