Axumezana ላለፉት 8 አመት የደከመው ወይንና EPRDF2ን ለማስታረቅ ነው! የታረቁ ቀን ኢሳያስ ትግራይን ለመውረር ይሞክራል!!!
እንጦጦ ተራራ Axumezana ድንገት ደረሶ
የሚንሊክን መንፈስ ከስሩ ደርምሶ
ዙፋኑን አስረከበው ለEPRDF2 መልሶ
የዘመናት የህዝብ ብሶት የወለደው ኢህድግ
ታድሶ ይመጣል ኢትዮጵያን ሊታደግ
መሪው ማንም ይሁን
ብቻ በኢየሱስ ይመን
ኢሳያስ ገባና ጨዋታው ፈረሰ
ጆኖሳይድ ትግራይ ህዝቡን አፈለሰ
አሁን ግን እርቅ ይሁን አይታፈስ የፈሰሰ
ወይን EPRDF2 ታረቁ ቢሰማ፥
ኢሳያስ ተከነ ደበነ ናብ ቅድሚት ህድማ
ፅምዶን አምቢ ካለች ትግራይን ላድማ
https://zehabesha.com/tplf-eprdf-the-pa ... he-future/

-
Dark Energy
- Member
- Posts: 2928
- Joined: 24 Feb 2022, 14:08
Re: Axumezana ላለፉት 8 አመት የደከመው ወይንና EPRDF2ን ለማስታረቅ ነው! የታረቁ ቀን ኢሳያስ ትግራይን ለመውረር ይሞክራል!!!
Zana,
You are coward. EPRDF is not coming back. Ethiopia can peacefully disintegrate. It depends how TPLF, FANO and OLF work with each other. Don’t forget that ONLF may get resurrected again. Another possibility is, Abbiy could be sacked by his own government. If that happens, expect the unexpected. The three main forces to deal with will be TPLF, FANO and OLF. Abbiy gambled on the future of Ethiopia and surely, he is failing.

Dark Energy you are an agent of Egypt & Isaias looking forward for the disintegration of Ethiopia but that is not going to happen ! It is Eritrea that will be with out government for some time and we shall rule you and incorporate the strip of land between Assab and Adulis to Ethiopia.
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9923
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: Axumezana ላለፉት 8 አመት የደከመው ወይንና EPRDF2ን ለማስታረቅ ነው! የታረቁ ቀን ኢሳያስ ትግራይን ለመውረር ይሞክራል!!!
ጎይታዋ፣ ኡቱ ዓሰርተይ የፃብዕትኹም አው ሸማያዊ ቀለም ጠሚዕኩም ልፈረምክምዎ ውዕሊ ብሪቶርያ ላበይ አበለ?
ኡቶም ብኽሳድና ሓኒቖም ልውዕሊ ብሪቶርያ ክንፍርም ልገበሩና ፈረንጂ ጎይቶትና ልምንታይ ሕዚ ብንዕቀት <<ልእኖኾም ማይ ውረዱላ>> ይብሉና ዝኒኤው?
ኻሕዳማት ብኻሕዳማት ተኻሒድና ኢሎም ዉይ ዉይ እንተበሉ መን ይሓዝነሎም?
ኡቶም ብኽሳድና ሓኒቖም ልውዕሊ ብሪቶርያ ክንፍርም ልገበሩና ፈረንጂ ጎይቶትና ልምንታይ ሕዚ ብንዕቀት <<ልእኖኾም ማይ ውረዱላ>> ይብሉና ዝኒኤው?
ኻሕዳማት ብኻሕዳማት ተኻሒድና ኢሎም ዉይ ዉይ እንተበሉ መን ይሓዝነሎም?
-
Dark Energy
- Member
- Posts: 2928
- Joined: 24 Feb 2022, 14:08
Re: Axumezana ላለፉት 8 አመት የደከመው ወይንና EPRDF2ን ለማስታረቅ ነው! የታረቁ ቀን ኢሳያስ ትግራይን ለመውረር ይሞክራል!!!
Zana,
You are not just coward, you are stupid. The AU in Addis even warned your master the little Galla not to mess around the sovereignty of Eritrea. The UN will repeat the same thing. It always does. Sovereignty is holy grail. You are an idiot. Tigrayans for the most part are intelligent. You are just an idiot giving a bad name to the good people of Tigray. You are coward. You can never be from the environs of Axum.

D.E you reduced yourself to insult ( እንደ የሰፈር ሴቴች). ሃሳብ ካለህ በሃሳብ ተሟገት!
Re: Axumezana ላለፉት 8 አመት የደከመው ወይንና EPRDF2ን ለማስታረቅ ነው! የታረቁ ቀን ኢሳያስ ትግራይን ለመውረር ይሞክራል!!!
ጥቁር ውሻ ይውለድ - ውሻውም ይንከሰው፤
ቃል ኪዳን የበላ - አገር ለሚያፈርሰው፥
ብለው ረግመውት የአፍሪካ ጥቁር ሰው፤
ያ! ርግማን ደርሶ ትግሬን አስጨረሰ፤
ወያኔን ቼቼ ብሎ - ጥፋት ያስለኮሰው።
እምዬ ምኒልክ ድፍን ወር ተጉዘው፤
የጣልያንን መዥገር - ከትግሬ ላይ ለቅመው፤
ወርቅ ላባደረ ጠጠር ወረታቸው፤
ሳይደርስ መቸ ቀረ ያ! እርግማናቸው።
ቃል ኪዳን የበላ - አገር ለሚያፈርሰው፥
ብለው ረግመውት የአፍሪካ ጥቁር ሰው፤
ያ! ርግማን ደርሶ ትግሬን አስጨረሰ፤
ወያኔን ቼቼ ብሎ - ጥፋት ያስለኮሰው።
እምዬ ምኒልክ ድፍን ወር ተጉዘው፤
የጣልያንን መዥገር - ከትግሬ ላይ ለቅመው፤
ወርቅ ላባደረ ጠጠር ወረታቸው፤
ሳይደርስ መቸ ቀረ ያ! እርግማናቸው።
Axumezana wrote: ↑09 Jan 2026, 03:46እንጦጦ ተራራ Axumezana ድንገት ደረሶ
የሚንሊክን መንፈስ ከስሩ ደርምሶ
ዙፋኑን አስረከበው ለEPRDF2 መልሶ
የዘመናት የህዝብ ብሶት የወለደው ኢህድግ
ታድሶ ይመጣል ኢትዮጵያን ሊታደግ
መሪው ማንም ይሁን
ብቻ በኢየሱስ ይመን
ኢሳያስ ገባና ጨዋታው ፈረሰ
ጆኖሳይድ ትግራይ ህዝቡን አፈለሰ
አሁን ግን እርቅ ይሁን አይታፈስ የፈሰሰ
ወይን EPRDF2 ታረቁ ቢሰማ፥
ኢሳያስ ተከነ ደበነ ናብ ቅድሚት ህድማ
ፅምዶን አምቢ ካለች ትግራይን ላድማ
https://zehabesha.com/tplf-eprdf-the-pa ... he-future/
Re: Axumezana ላለፉት 8 አመት የደከመው ወይንና EPRDF2ን ለማስታረቅ ነው! የታረቁ ቀን ኢሳያስ ትግራይን ለመውረር ይሞክራል!!!
Abere
ሚኒልክ አገር ሻጭ ነው! የውሐንስ ከድርቡሽ ጋር ሲዋጋ ሚኒልክ አሁን ኤርትራ የምንለውን ምድር ለመሸጥ ይደራደር ነበር!

ትግራይ ውስጥ በርካታ የፈጠራ የታሪክ መደብል ደራሲያን እና ባህላዊ ህትመት ቤት በሽ ነው። የአፍሪካ አባት የጥቁር ህዝብ ክብር የሆኑት (በኢትዮጵያiውያን አንደበት እምዬ) በኢትዮጵያ የረጅም 3000 አመት ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያ ስልጣኔ ያስፋፉትን በርሳቸው ላይ የተለመደውን የትግሬዎች የቡርቃ ዝምታ መደብል መስማት የሚይስደንቅ አይደለም።
Wondering why Tigray Province has become a hub (mill) of lies and fabrications. It is the land of many lie-foremen, such as ገብረ-ኪዳን ደስታ. Where lies and fabrications are rampant, there can be no genuine history:
a) history is distorted.
b) even the rare truth struggles to gain acceptance in a culture dominated by fabrication.
Wondering why Tigray Province has become a hub (mill) of lies and fabrications. It is the land of many lie-foremen, such as ገብረ-ኪዳን ደስታ. Where lies and fabrications are rampant, there can be no genuine history:
a) history is distorted.
b) even the rare truth struggles to gain acceptance in a culture dominated by fabrication.
Re: Axumezana ላለፉት 8 አመት የደከመው ወይንና EPRDF2ን ለማስታረቅ ነው! የታረቁ ቀን ኢሳያስ ትግራይን ለመውረር ይሞክራል!!!
(Woyane thug + Shabia thug) ≠ (Tigray province people + Eritrea Province people)
I do not like thugs. Thugs caused astronomical destitutions, humiliation and pain to the people for more than 5o years.

Abere wrote: ↑09 Jan 2026, 20:22ትግራይ ውስጥ በርካታ የፈጠራ የታሪክ መደብል ደራሲያን እና ባህላዊ ህትመት ቤት በሽ ነው። የአፍሪካ አባት የጥቁር ህዝብ ክብር የሆኑት (በኢትዮጵያiውያን አንደበት እምዬ) በኢትዮጵያ የረጅም 3000 አመት ታሪክ ውስጥ የመጀመሪያ ስልጣኔ ያስፋፉትን በርሳቸው ላይ የተለመደውን የትግሬዎች የቡርቃ ዝምታ መደብል መስማት የሚይስደንቅ አይደለም።![]()