Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15009
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ሁሬሳ የሶዶ ቄሮ ይዞ ዘሎ አማራ ክልል ውስጥ ገብቶ የገና ድፎ ዳቦ ሆኗ ቀረ።

Post by Abere » 08 Jan 2026, 20:00

ሁሬሳ የሶዶ ቄሮ ይዞ ዘሎ አማራ ክልል ውስጥ ገብቶ የገና ድፎ ዳቦ ሆኗ ቀረ። :lol: ኦሮሙማ ሆረስ የ6 ቀናት የአረብ-እስራዔል ጦርነት ሪኮርድ ሰብራለሁ በ3ቀን አማራ ትጥቅ አስፈታለሁ ብሎ የታጠቀውን እየፈታ እንደ ድፎ ገና ዳቦ ከላይ ከታች በፋኖ እየተጠበሰ ነው።
I mean, Huresa sits the whole night on Mereja Forum and his Sodo Gordena Orommuma are paying heavy price. :mrgreen: