Page 1 of 1
YEMa! የዘመናችን ጂጂ!!!
Posted: 08 Jan 2026, 00:21
by Horus
Re: YEMa! የዘመናችን ጂጂ!!!
Posted: 08 Jan 2026, 00:40
by Horus
Re: YEMa! የዘመናችን ጂጂ!!!
Posted: 08 Jan 2026, 00:52
by Misraq
የማ አማራ ናት። ልጃችንን ለቀቅ አድርግ። ጂጂም የኛው ናት። እዛው ሶዶ ጎርደናህ ወርደህ የራስህን በመነፅር ፈልግ። ንፍጣም ጦጣ ሊስትሮ።
Re: YEMa! የዘመናችን ጂጂ!!!
Posted: 08 Jan 2026, 13:18
by ethiopianunity
ጂጂጋር አትደርስም። ብጥብጥ ያለ ሙዚቃ ወይ ጃዝ አይሉት ወይ ሮክ። ሙዚቃችን ከተበረዘ ቆይቷል። ነጮች ዋና ዋና ሙዚቀኞቻችንን እንደነ ጌታቸው መኩሪያ ሳከስፎነኒሰት ወዘተ ይዘው ኮፒ አድርገው የአኢተዮዽያን ሙዚቃ ግን እነደኛ አሳምረው አይጫወቱትም በችኮላ ነው። አሁን ትውልዱ ይህንኑን ከነሱ ኮ ፒ የነሱን አይነት ድምፅም ሆነ ሙዚቃ እየተጫወቱ ነው የዳዊት የያሬድ ቅኝት ሙዚቃ ያለምከንያት አይደለም። በግዚአብሄር መንፈሳዊ ውስጥ መሆን አለብህ። የበፊት ሙዚቀኞች በዛ ውሰጥ ስላደጉና ስላለፉ ሙዚቃው ውጤቱ ልቅ ነው።
Re: YEMa! የዘመናችን ጂጂ!!!
Posted: 08 Jan 2026, 13:23
by Dama