Page 1 of 1
የቡራዩና ሰበታ መውጫ ኮሪደር ፡ መርካቶ፣ 7ኛ ፣ አሮጌው አየር ማረፊያ፣ ሰበታና ጉለሌ ፣ ኳስ ሜዳ ኮልፌና ወደ አስኮ ቡራዩ!!!
Posted: 07 Jan 2026, 21:32
by Horus
Intelligent place creates intelligent mind!
Re: የቡራዩና ሰበታ መውጫ ኮሪደር ፡ መርካቶ፣ 7ኛ ፣ አሮጌው አየር ማረፊያ፣ ሰበታና ጉለሌ ፣ ኳስ ሜዳ ኮልፌና ወደ አስኮ ቡራዩ!!!
Posted: 07 Jan 2026, 21:48
by Horus
ኢሳያሳ የተባለ ቆሞ ቀር 30 አመት ኢትዮጵያ ረብሾ ሌላ 30 አመት ግብጽን ሲላላክ ለራሱ ሕዝብ ኢንተርኔት ያልገዛ ውዳቂ አሁን ከሽፍቶች ጋር ተሰብስቦ ስለ ወርልድ ኦርደር ሲለፋደድ ሊሞት ነው !! ሕዝቦች የሚጠፉት ራ ዕ ይ ሲያጡ ነው! ሥራ ክቡር ብቻ ሳሆን አለምን የፈጠረ ሥራ ነው ያልነው በምኒልክ ዘመን ነበር! ዛሬ ይህ ታላቅ ፍልስፍናችን ልክ እንደ ክትፎአችን የኢትዮጵያ ባህል እየሆነ ነው!!! ሥራ ፈጣሪ ነው! መመለክ ያለበት ፈጣሪ ሥራ ነው !