Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 41942
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የቡራዩና ሰበታ መውጫ ኮሪደር ፡ መርካቶ፣ 7ኛ ፣ አሮጌው አየር ማረፊያ፣ ሰበታና ጉለሌ ፣ ኳስ ሜዳ ኮልፌና ወደ አስኮ ቡራዩ!!!

Post by Horus » 07 Jan 2026, 21:48

ኢሳያሳ የተባለ ቆሞ ቀር 30 አመት ኢትዮጵያ ረብሾ ሌላ 30 አመት ግብጽን ሲላላክ ለራሱ ሕዝብ ኢንተርኔት ያልገዛ ውዳቂ አሁን ከሽፍቶች ጋር ተሰብስቦ ስለ ወርልድ ኦርደር ሲለፋደድ ሊሞት ነው !! ሕዝቦች የሚጠፉት ራ ዕ ይ ሲያጡ ነው! ሥራ ክቡር ብቻ ሳሆን አለምን የፈጠረ ሥራ ነው ያልነው በምኒልክ ዘመን ነበር! ዛሬ ይህ ታላቅ ፍልስፍናችን ልክ እንደ ክትፎአችን የኢትዮጵያ ባህል እየሆነ ነው!!! ሥራ ፈጣሪ ነው! መመለክ ያለበት ፈጣሪ ሥራ ነው !

Post Reply