Mereja.Forum
https://mereja.forum/content/
⚔️ ግብግብ በሌለበት ገላጋይ ፍለጋ ⚔️
https://mereja.forum/content/viewtopic.php?f=2&t=373491
Page
1
of
1
⚔️ ግብግብ በሌለበት ገላጋይ ፍለጋ ⚔️
Posted:
07 Jan 2026, 21:16
by
Fiyameta
Re: ⚔️ ግብግብ በሌለበት ገላጋይ ፍለጋ ⚔️
Posted:
09 Jan 2026, 03:36
by
Fiyameta
Re: ⚔️ ግብግብ በሌለበት ገላጋይ ፍለጋ ⚔️
Posted:
09 Jan 2026, 19:25
by
Fiyameta
Re: ⚔️ ግብግብ በሌለበት ገላጋይ ፍለጋ ⚔️
Posted:
11 Jan 2026, 04:50
by
Digital Weyane
ከኤርትራ ጋር ጦርነት ለመግጠም አቅም ባይኖረንም የጦርነት ነጋሪትን እየጎሰምን ኤርትራን በተጠንቀቅ እንድትቆም ለማድረግ ግን እንችላለን። ይህንን ማድረግ ከቻልን የኤምሬትስ ጌቶቻችንን አጀንዳ ግቡን እንዲመታ ግዳጃችንን ተወጥተናል ማለት እንችላለን።
እኛን ኢትዮጵያውያንን የሚያሰጋን ነገር ካለ፣ እርስ በርሳችን በምናደርጋቸው ጦርነቶች ሀገራችን አንዴ ካፈረስናት መቼም አንመልሳትምና አረቦችን እና ፈረንጆችን ወክሎ ኤርትራውያንን ሊዋጋ የሚችል ኃይል በአከባቢው አይኖርም። ኤርትራውያን በሰላም የሚኖሩበት እድል ካገኙ ደግሞ የአፍሪካ አገሮችን በሙሉ በምግብ ራሳቸውን እንዲችሉና ከተረጅነት እንዲወጡ ለማድረግ ያስችላቸዋል። በኤርትራ ምድር ተወልዶ ያደገው የአፍሪካ ነፃነት ሌሎች አፍሪካውያን ጋር ይደርሳል። ይህንን አደገኛ መርዝ ልታቆመው የምትችል ሀገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት እና እንዳትፈርስብን ጠንቀቅ እንበል።