የጽምዶ ቀውስ! ሻቢያና ገረዶቹ አስቸኳይ ስብሰባ ተቀምጠዋል!
Posted: 07 Jan 2026, 14:07
ጽምዶ ፈርሷል! ያማራ ሕዝብ የወያኔና ሻቢያ ገረድ አልሆንም ብሏል! ፋኖ በድሮን ተቀጥቅጦ እየተበተ ነው! መደበኛ የተባለው ጦርነት አሁን ወደ አሳሲኔሽን ሽፍትነት ዘቅጧል! አሁን ዛሬ ላይ በገና ቀን ይህን መግለጫ መልቀቅ ማለት ሁሉም ነገር ወሬና ቲክ ቶክ ነው! ይህ ስብሰባ አንድም ዩጋንዳ ውስጥ ወይም ሱዳን ውስጥ ነው! አቢይን በቲክ ቶክ ማውረድ የሚቃዠው ጽምዶ