Page 1 of 1

የሀዘን መግለጫ!!!

Posted: 07 Jan 2026, 05:25
by fasil1235

የሀዘን መግለጫ!!!

‎አቶ አሚኑ አህመድ ሀጎስ ታህሳስ 28/2018 ዓ.ም ከፅንፈኛ ሀይሉ ጋር በተደረገ ውጊያ ተሰውተዋል።
‎አቶ አሚኑ አህመድ ከአባታቸው ከአቶ አህመድ ሀጎስ እና ከእናታቸው ከወ/ሮ ነኢማ በላቸው በ1972 ዓ.ም በከለላ ወረዳ 016 ቆርኬ ቀበሌ የተወለዱ ሲሆን በአካውንቲንግና በጀት አገልግሎት በደረጃ አራት ተመርቀዋል።
‎አቶ አሚኑ አህመድ የመከላከያ አባል በመሆን አገራቸውን ለበርካታ አመታት ያገለገሉ ሲሆን ከመከላከያ ከተመለሱ በኋላ ከሰኔ 16/1995 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ ተቋማት በንብረትና በሂሳብ ኦፊሰርነት እንዲሁም ከ2013ዓ.ም ህይወታቸው እስካለፈበት እለት ድረስ በከለላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት እቃ ግምጃ ቤት ሃላፊ ሆነው እያገለገሉ ነበር። ታህሳስ 28/2018 ዓ.ም ‎ከጽንፈኛው ጋር ባደረጉት ውጊያም ከልጃቸው ሁሴን አሚኑ ጋር ተሰውተዋል።
ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን እንመኛለን !!!

‎ታህሳስ 29/2018ዓ.ም
‎ ከለላ

Re: የሀዘን መግለጫ!!!

Posted: 07 Jan 2026, 05:40
by fasil1235
Obituary announcement!!!.

Mr. Ali Ahmed Yesuf with his father Mr. Ahmed Yesuf and his mother Mrs. Neema Endre was born in 1977 E.C in Kelela Woreda 025 Teltele Kebele.
Mr. Ali Ahmed Yusuf graduated from Dessie Teachers School College and Saint Mariam College with a degree in Education Planning and Administration from May 20, 1997 E.C as Veterinary Health Specialist, District Work Manager, Different Woreda (Deger and Tirtira) Sub-Municipality Manager, Cooperative Work Office Planning Expert and until his life passed on December 28/2018 E.C. He has been serving as head of kelela woreda civil service and human resource development office.
Those who didn't give happiness to our people going out and coming in peacefully, swearing in the name of the Amhara people and accepting the mission of destroying foreigners, hiding in the jungle, stealing and killing the Amhara people, are still doing this heinous act.
Mr. Ali Ahmed has also lost his life because of these peace haters and messengers.
We express our deepest condolences on the death of Mr. Ali Ahmed and wish condolences to his family and friends
.


https://pbs.twimg.com/media/G-DSEVTbQAA ... ame=medium
የሀዘን መግለጫ!!!

‎አቶ አሊ አህመድ የሱፍ ከአባታቸው ከአቶ አህመድ የሱፍ ከእናታቸው ከወ/ሮ ነኢማ እንድሬ በ1977 ዓ.ም በከለላ ወረዳ 025 ተልተሌ ቀበሌ ተወልደዋል።
‎አቶ አሊ አህመድ የሱፍ በመምህርነት ድፕሎማ ደሴ መምህራን ት/ት ኮሌጅና ከቅድስተ ማሪያም ኮሌጅ በትምህርት ዕቅድና አስተዳደር የትምህርት ዝግጅት በድግሪ ምሩቅ ሲሆኑ ከግንቦት 20 ቀን 1997 ዓ.ም ጀምሮ በእንሰሳት ጤና ባለሙያ፤ በቀበሌስራ-አስኪያጅነት፤በተለያዩ የወረዳው ( በደገርና ቲርቲራ) ንዑስ መዘጋጃ ቤት ስራ አስኪያጅነት፤በህብረት ስራ ጽ/ቤት የእቅድ ዝግጅት ባለሙያነት እንዲሁም ህይወታቸው እስካለፈበት ታህሳስ 28/2018ዓ.ም ድረስ የከለላ ወረዳ ሲቪል ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ ሆነው ሲያገለግሉ ቆይተዋል።
‎የህዝባችን በሰላም ወጥቶ መግባት እድገትና ለውጥ ደስታ ያልሰጣቸው በአማራ ህዝብ ስም እየማሉና እየተገዘቱ የውጭ ባዕዳንን ሀገር የማፍረስ ተልዕኮ ተቀብለው በየጫካው ተደብቀው የአማራን ህዝብ እየዘረፉና እየገደሉ የራሳቸውን ሀብት የሚያካብቱ አሸባሪ ሀይሎች ዛሬም ይህን ጸያፍ ተግባራቸውን ፈጽመዋል።
አቶ አሊ አህመድም በእነዚህ ሰላም ጠል በሆኑና ተላላኪዎች ጸያፍ ተግባር ህይወታቸውን ተነጥቀዋል።
በአቶ አሊ አህመድ ሞት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን ለቤተሰቦቻቸው ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን እንመኛለን።

Re: የሀዘን መግለጫ!!!

Posted: 07 Jan 2026, 10:05
by Misraq
He is a foolish to die for Abiy Ahmed.

Abiy is now po9ping in the toilet. A big nasty smelling sh!t after eating the best the country provides him. Abiy farted as he flushed his toilet and at the same time foolish Ali Amhed gave his precious life for Abiy to continue to eat and pooo0p.

Some people are idiots. They will be forgotten within a day. Good bye nobody missed you Ali