Page 1 of 1

ተረት ተረት፣ የበየነች እና የጎበነች ዉርደት

Posted: 07 Jan 2026, 00:08
by Naga Tuma
እርጅና የልጅነት ተረት ተረትን ያስታዉሳል።

የጣልያን ወራሪን ከተጋፈጡት የኢትዮጵያ ጀግኖች መካከል ደጃዝማች ገረሱ ዹኪ ኣንዱ ነበሩ።

የልጅነት ተረት ተረቱ ደጃዝማቹ ጎብለለ ጎብለል የሚል ልጅ ነበራቸዉ ኣሉ።

ጎብለል ጎብለል የሚለዉን ልጃቸዉን በየነች እና ጎበነች በፍቅር አይኖቻቸዉ ስያዩት ኣንድ መንገደኛ አጠገባቸዉ ደርሶ ኣስተዉሎኣቸዉ ጀግና ነዉ እንደዚህ የሚሄድ ኣላቸዉ።

እንደ ጀግና ጎብለል ጎብለል እያለ የሚሄደዉን ያየዉ መንገደኛዉ የደጅ ኣዝማቹ ልጅ የበደለ ይሁን ኣይሁን ኣያዉቅም። አካሄዱን ብቻ ኣይቶ ነዉ ጀግና ነዉ እንደዚህ የሚሄድ ያለዉ።

ጀግና ነዉ እንደዚህ የሚሄድ ማለትን የሰሙት በየነች እና ጎበነች ጨዋነት ወግ ነዉ ብለዉ በቅጽበት ኣፈሩ እና ኩኖት ቃኔሳን ኣሉ ይባላል። ዱረቱ ዱረቲ ያ ጉረ ዱበርቲ ብለዉ ዝም ኣሉም ይባላል።

እንደ ደጃዝማቹ ልጃቸዉ በጀግና አካሄድ ያለፋት በየነች ከደጃዝማቹ ምን ሂሳብ ታወራርድ?