Page 1 of 1

ኣንድ ስዊች ኦፕሬት ማድረግ ተስኖት ጨለማ ዉስጥ የኖረዉ አበረ

Posted: 05 Jan 2026, 20:35
by Naga Tuma
ስዊቹ ከላይ ታላቁ ፈረዖ አክናተን የሚል ተጽፎበታል። ከታቹ ታላቁ ፕሮፌት ሞስስ የሚል ተጽፎበታል።

ሁለቱም ጽሑፎች ለአበረ እንደ ብዥታ ይታያሉ። የሚቀመጠዉ ጨለም ያለ ክፍል ዉስጥ ነዉ።

ኦርሙማዎች ታላቁ ፈረዖ አክናተን የሚለዉን እየነካኩብኝ ክፍሉን ድብዝብዝ ኣደረጉብኝ እያለም የማያቋርጥ ስሞታ ያሰማል።

ከመቀመጫዉ ተነስቶ ስዊቹን በትክክል ኦፕሬት ብያደርግ ለሁሉም ብርሃን ቦግ እንደሚል ማወቅ የተሳነዉ ይመስላል።

ስለዚህ ጨለም ያለዉ ክፍል ዉስጥ ተቀምጦ የኛ ወይም ኬኘ የምትል ጽሑፍ በብዥታ ዉስጥ ኣንዴ የኛ እየመሰለች፣ ሌላ ግዜ ኬኛ እየመሰልውች ስትታይ የኛ ነዉ፣ ኣይ ኬኘ ነዉ የምያስብል ንትርክ ዉስጥ ኣስገብታ ታነታርካለች።

ከመቀመጫ ላይ ተነስቶ ኣንድ ስዊችን ኦፕሬት ማድረግ ያለመቻል ጉድ ቢባል ይህ ኣንዱ ነዉ።