700 ሆኖ ከዘመተው የብልጼ ወታደሮች ውስጥ 618 ሲገድሉ 80 የሚሆኑትን ከነህይወታቸው በፋኖ ተማረኩ!!
Posted: 05 Jan 2026, 15:20
700 ሆኖ ከዘመተው የብልጼ ወታደሮች ውስጥ 618 ሲገድሉ 80 የሚሆኑትን ከነህይወታቸው በፋኖ ተማረኩ!!
መከላከያ ከደብረማርቆስ ወደ ጮቄ ተራራ ካዘመተው 700 ወታደሮች መካከል 618 መገደላቸውንና 80 የሚሆኑትን ማርከው እጃቸው ላይ እንደሚገኙና በአካል ተገኝቶ እንዳነጋገራቸው የአፋብኀ ሚኒሊክ እዝ ም/ል ህዝብ ግንኙነት ኀላፊ ፋኖ እስቲበል
ምርከኞች ከቤተሰቦቻው ጋር በስልክ እየተገናኙ ነው።

Please wait, video is loading...