ድህነት ጌጥ አይደለም!
Posted: 05 Jan 2026, 01:50
ከዚህ በኋላ በኢትዮጵያ በድህነት መኖር የማይቻልበት አገር ሆናለች! እንደ ድሮ በትንሽ ገቢ ሁሉን ነገር በርካሽ ገዝቶ ብዙ ሳይለፉና ሳይሰሩ በስንፍና የሚኖርበት አገር መሆኑ አብቅቷል ። ሰዎች ማንኛውንም ስራ በማንኛው መንገድ በኃይል መስራት አንድ ብቻ ሳይሆን ሁለት ስራ መስራት ፣ 10 ሳይሆን 12 እስከ 14 ሰ ዓት መስራት አለባቸው ! አለቀ


