Page 1 of 1

The difference between FANO and TDF

Posted: 04 Jan 2026, 20:56
by fasil1235
ፋኖ ከመቶ በላይ በሆኑ የጦርነት ግንባሮች ላይ እየተዋጋ ነው

TDF በአምስት የጦርነት ግንባሮች ላይ እየተዋጋ ነበር

እያንዳንዱ የጦርነት ግንባር ህወሃት ከ20,000 በላይ ወታደሮች ነበሩት።

እያንዳንዱ የጦርነት ግንባር ፋኖ ከ100 እስከ 1000 ወታደሮች አሉት

This is why TDF was better at War than Fano