Page 1 of 1
እግዚአብሄር በዉሃ አለምልሞ በብርሃን የከሸናት ቅዱስ ምድር ኢትዮጵያ !!!
Posted: 04 Jan 2026, 00:07
by Horus
Re: እግዚአብሄር በዉሃ አለምልሞ በብርሃን የከሸናት ቅዱስ ምድር ኢትዮጵያ !!!
Posted: 04 Jan 2026, 00:26
by Horus
Re: እግዚአብሄር በዉሃ አለምልሞ በብርሃን የከሸናት ቅዱስ ምድር ኢትዮጵያ !!!
Posted: 04 Jan 2026, 00:26
by sesame
ሆርሲ
በዛሬ ዕለት|: ስንት ኢትዮጵያዊ በረሃብ፥ በቀላሉ የሚፈወስ በሽታ (ማላርያ)፥ በጦርነት ሙተዋል ብለህ ትገምታለህ። በየቀኑ እንደዛ ነው። ስንት ኢትዮጵያውያን 2 ጊዜ በቀን ይበላሉ። That is when you know that Ethiopia is one of the most miserable places on this planet! የተረገመች ኣገር።

Re: እግዚአብሄር በዉሃ አለምልሞ በብርሃን የከሸናት ቅዱስ ምድር ኢትዮጵያ !!!
Posted: 04 Jan 2026, 00:34
by Horus
Re: እግዚአብሄር በዉሃ አለምልሞ በብርሃን የከሸናት ቅዱስ ምድር ኢትዮጵያ !!!
Posted: 04 Jan 2026, 01:00
by sesame
Re: እግዚአብሄር በዉሃ አለምልሞ በብርሃን የከሸናት ቅዱስ ምድር ኢትዮጵያ !!!
Posted: 04 Jan 2026, 01:03
by Horus
Sisi,
አንተ ለምን እንደ ምትመቸኝ ልንገርህ!
አንተ አልም ያልክ ያዲስ አበባ ኤርትራ ወይም አዲስ አበባ እትብትህ የተቀበረ ግማሽ ኤርታር ነህ ።
አንተ እኔን የምትከራከር ትመስላለህ እንጂ ኢትዮጵያ ደምህ ውስጥ ገብታ ይህው ከኔ ጋር 24/7/365 ከጎኔ ሆነህ ስለኢትዮጵያ ትጨነቃለህ!
ይህን ሁሉ የምትከራከረኝኮ ለኢትዮጵያ ስለምትቆረቆርና 24/7 ስለ ኢትዮጵያ ስለምታስብ ነው።
ስለዚህ በርታ! እኔ ይመቸኛል።
ምናልባት ኤርትራ ባላዋቂዎች ምክኛት ገንጥላችሁ buyer's remorse experience እየደረሰባችሁ እንደ ሆነ ይገባኛል!
ለማንኛውም አንተ በተረፈችህ እድሜህ ስለምትወዳት ኢትዮጵያ በመጨነቅ አሳልፋት ! ኢትዮጵያ ደሞ ይገባታል !!!