Page 1 of 1

በጦርነት የባህር በር ለማግፕት ጊዜው አሁን አይደለም!

Posted: 03 Jan 2026, 01:32
by Axumezana
ከኢሱ መድፍ Axumezana ለጥቂት ተረፈ
ቆይታም ፀሃይ ወጣች ጨለማው አለፈ
በዚያች ስሞን Axumezana ያየው
የኢሱ መንግስት ወድቆ ኤርትራ ስትፈርስ ነው
መቆዬት ይሻላል ዋርካውን ምስጥ እስኪ ጥለው
ሄድኩ መጣሁ አትበል አብይ ገና ነው ጊዜው
ያለሰአቱ ይከብዳል ቁልቁለቱ እንኳን አቀበቱ
ቅድምያ ስጠውና እርቅ ይውረድ በቤቱ







https://youtube.com/shorts/9sWPuIPwsbw? ... _kDfpcTFWj

Re: በጦርነት የባህር በር ለማግፕት ጊዜው አሁን አይደለም!

Posted: 03 Jan 2026, 15:37
by Axumezana
:arrow:
Axumezana wrote:
03 Jan 2026, 01:32
ከኢሱ መድፍ Axumezana ለጥቂት ተረፈ
ቆይታም ፀሃይ ወጣች ጨለማው አለፈ
በዚያች ስሞን Axumezana ያየው
የኢሱ መንግስት ወድቆ ኤርትራ ስትፈርስ ነው
መቆዬት ይሻላል ዋርካውን ምስጥ እስኪ ጥለው
ሄድኩ መጣሁ አትበል አብይ ገና ነው ጊዜው
ያለሰአቱ ይከብዳል ቁልቁለቱ እንኳን አቀበቱ
ቅድምያ ስጠውና እርቅ ይውረድ በቤቱ







https://youtube.com/shorts/9sWPuIPwsbw? ... _kDfpcTFWj

Re: በጦርነት የባህር በር ለማግፕት ጊዜው አሁን አይደለም!

Posted: 03 Jan 2026, 15:51
by Digital Weyane
ኤምሬቶቹ ጌቶቻችን አሰብን የማግኘት ህልማቸው እየመነመነ ነው። በቅርቡ በሳውዲና በሻእቢያ ጦር ከየመን ተባረዋል። ሀገራችን ኢትዮጵያን ለዘላለም ረግጠው መግዛት እንደማይችሉም ገብቷቸዋል። ባንተ ባሪያቸውም ተስፋ የቆረጡ ይመስላሉ። :roll: :roll: