Page 1 of 1

ከወደቁ አይቀር እንደ ጌቾ ስልቾ!

Posted: 02 Jan 2026, 23:41
by Axumezana
ግራ የገባው ሰው ከእንቅልፉ የባነነ
የሚናገረውን አያቅ በቅዥት ፏነነ
ትናንት አብጄ ነበረ ዛሬ ግን ተጠመቅኩ
በመደመር ፀበል ራሴን አወቅኩ ዳንኩ
ከእንግዲህ የውሽትን ቅኔ በደንብ አዘርፋሎሁ
Convince እና deceiveን ድሮም አውቀዋሎሁ






Re: ከወደቁ አይቀር እንደ ጌቾ ስልቾ!

Posted: 03 Jan 2026, 00:11
by fasil1235
#Bring_back_our_access_to the Afar-Red Sea

Re: ከወደቁ አይቀር እንደ ጌቾ ስልቾ!

Posted: 03 Jan 2026, 01:07
by Axumezana

[/quote]