Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sesame
Member+
Posts: 8360
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Sudan is now Poised to Attack the RSF Camps inside Ethiopia. What will the Child Do!

Post by sesame » 02 Jan 2026, 14:57

Horsey,

The news coming out of Sudan is not good for the Potomkin Party. Sudan wants to eliminate the Emirate servants hiding inside Ethiopia. What do you advice wedi Beshasha. A humiliating surrender like that of his boyfriend in Yemen. Or will he have the guts to fight Sudan to protect the criminal UAE servants! We shall see! Wow, 2026 is already shaping up as the end of Abiy!
:lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 41942
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: Sudan is now Poised to Attack the RSF Camps inside Ethiopia. What will the Child Do!

Post by Horus » 02 Jan 2026, 15:35

ሲሲ
አንቺ አገር ስለሌለሽ አንዴ ስለ የመን ፣ አንዴ ስለሱዳን ፣ አንዴ ስለሱማሌ አንዴ ስለ ጂቡቲ ትቀባጥሪያለሽ!

ኢትዮጵያኮ 130 ሚሊዮን ሕዝብ በየመስኩ ተከፋፍለን ያፍሪካ ቀንድን እንደ ዱቄት ያመስነው ነው!

ሱዳን ኢትዮጵያ አክብራ እስካላረፈች ድረስ ልክ እንደ ሱማሌ እንበትናታለን! አትርሳ! የኢትዮጵያ ጠላቶችን ተራ በተራ እንደ ጸጉር ቅማል እናራግፋቿለን ያልነውኮ በግልጽ ነው!

በበኒ ሻንጉል ምድርና ሰማይ አይደለም ቱስ ቱስ ሱዳን የግብጽ አይሮፕላን ዝር አይልም!

ሱዳን ሱዳን ትላለህ! የሱዳን መከራ ገና አሁን መጀመሩ ነው! ሱዳን የፈረሰ አገር ነው ልክ እንደ ሱማሌ!!!


Post Reply