Page 1 of 1

ETHIOPIA WAS CREATED WITH THE RED SEA, SHE IS A RED SEA STATE! A RED SEA NATION!

Posted: 02 Jan 2026, 11:55
by Horus

Re: ETHIOPIA WAS CREATED WITH THE RED SEA, SHE IS A RED SEA STATE! A RED SEA NATION!

Posted: 03 Jan 2026, 11:43
by ethiopianunity
እነዚህ እድሜ ገፋ ያሉ ልምምድ ያላቸው እንደዚህ አይነት ውይይት ጥሩ ነው። ታሪክም በትምህርት ቤት እውነታውን ማስተማር። ይ ጥሩ ጅምር ነው። ግን ዝም ብሎ በዲፕሎማሲ ውድቀት ወጣቱ ጥቅመ ቢስ በሆነ ጦርነት መሔድ የለበትም። ቢሆን ከ18 አመት ጀምሮ ሁሉም የጦር ልምምድ ማድረግ አለበቸው፣ ሀብታም፣ ድሀ፣ ያ ሀይማኖት ይ ሀይማኖተ፣ የህ ዘር ያዘር ፣ ሴት ወንድ ሳይል። አገርን ወገንን ቤተሰብን እራስን ከውሰጥና ከውጭ ጠላት ለመጠበቅ። ስህተት ተደርጓል ደርግ ከመጣ ጀምሮ ምከንያቱም ያገር አስፀዋቶ ያደረጉትን አጥፍቶ ወጣቱን ጦርነት ሂድ እያለ እያፈሰ አውሬ ነው መጨረሻውም አላማረም፣ ለሌላ አውሬ አገሪቱን አሳልፎ ሰቶ ሄደ።

ህዝብ መንግስትን ሲተማመን ብቻ ነው ህዝብን ማሳተፍ የሚቻለው።

Re: ETHIOPIA WAS CREATED WITH THE RED SEA, SHE IS A RED SEA STATE! A RED SEA NATION!

Posted: 03 Jan 2026, 12:19
by sesame
Ethiopia was created by Minilik. No Ethiopian ever saw the Red Sea! But I suppose, when you have the devastating problems that Ethiopia has today, it is to be expected some of its people to lose their marbles. Faced with utter disintegration, they are now floundering trying to find a formula to save it.

But Ethiopia's disintegration is inevitable. Good riddance!