Abadula should 1st criticize Birhanu Jula and Adanech Abebe for promoting Tigray secession!
Posted: 01 Jan 2026, 05:24
ከምርኮኝነት ተቀብሎ የትግል ሱሪ ያስታጠቀውን የትግራይ ህዝብ ጆኖሳይድ ሲፈፀምበት ያልተነፈሰ፥ አሁን የትግራይን ህዝብ እኔ አውቅልሀለሁ ማለቱ ማንን ለማሞኘት ይሆን?
የኦሮምያ ጋጠ ወጦች ግራ የገባቸው
OLAን ፋኑዬን ማሸነፍ እልሆን ቢላቸው
የTDF ጥምረት እያበነናቸው
እንዱ ተገንጠል ሲል
ሌላው አትገንጠል
በሃላ የመጣ አይን አውጣ እንዲሉ
በስጋት ተውጠው ወይን ወይኔ አሉ
የኦሮምያ ጋጠ ወጦች ግራ የገባቸው
OLAን ፋኑዬን ማሸነፍ እልሆን ቢላቸው
የTDF ጥምረት እያበነናቸው
እንዱ ተገንጠል ሲል
ሌላው አትገንጠል
በሃላ የመጣ አይን አውጣ እንዲሉ
በስጋት ተውጠው ወይን ወይኔ አሉ