ጂዜአ - ሰበር። የጦርነትን አስከፊነት የሚያውቅ የሞተ ሰው ነው አለ ባጫ ደበሌ ዳንሰኛው lol
Posted: 30 Dec 2025, 14:16
ባጫ እጁን የሰጠውና የተማረከው ጦርነት አስከፊ ስላልሆነ ነው? የሞተስ ሰው ምን ያውቃል
ኦህዴድ ብልፅግና በድኪማኖች የተሞላ የመሃይማን ስብስብ ነው የምንለው ለዚህ ነው
ኦህዴድ ብልፅግና በድኪማኖች የተሞላ የመሃይማን ስብስብ ነው የምንለው ለዚህ ነው