ዝኽረ ሕጻጽ ወዳባት [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
Posted: 30 Dec 2025, 03:49
ዝኽረ ሕጻጽ ወዳባት [ሰሞንኛው ኤርትራዊ ግጥም]
በሰው ላይ ሰው ከፋ፡
ስንቱ በእርዛት በረሃብ ሲደፋ፡
ስንቱ ምስኪን ትግሬ በሞት ሲያንቀላፋ፡
“ደደቢት” ነኝ ብሎ ጥሩምባዉን ነፋ፡
“ብራኸ” ነኝ ብሎ ጥሩምባውን ነፋ፡
“የዛራ” ነኝ ብሎ ጥሩምባዉን ነፋ፡
“ኣዅሱማይት” ነኝ ብሎ ጥሩምባዉን ነፋ፡
“ኮርነርም” ነኝ ብሎ ጥሩምባዉን ነፋ፡
ወዘተ ነኝ ብሎ ጥሩምባውን ነፋ፡
ዬማንም ጭሉሌ ቦለቲካ ኣናፋ!
በሰው ላይ ሰው ከፋ፡
ስንቱ በእርዛት ትግራይ ውስጥ ተደፋ።
በስመ “ደደቢት የህዝብ ሚዲያ”፡
ብዙ የመነዘረው ከአውስትራሊያ፡
ያሁሉ ወገኑ ባስገደ ጽምብላ፡
የሚላስ ሚቀመስ አጥቶ እየተጉላላ፡
ትንፍሽስ ኣላለም የ“ምሁር” ተላላ።
ስታሊንም ቢሆን የዛራ ሚዲያዉ፡
ጉደፋይና አረጋይን የሚያስተናግደው፡
ስለ እዚህ እርዛት ትንፍሽ ያላለው፡
እኮ ምን ሆኖ ነው!
ምን ኣሳፍሮት ነው!
አኵሱማይት ሚዲያ የነግደይ ጣቢያ፡
ጳጳሱ ሠረቐም ያጭቤዎቹ እኩያ፡
ምነው እስከዛሬ ይህንን እርዛት፡
ዘንግተው ጽንተቱን አጉል ሚለፍፉት።
እንዲህስ ከሆነ መንበረ ሰላማ፡
እኮ ምን ይለየዋል ከዳንኤል ዓላማ፡
ክብሪት አቀጣጥሎ ቦተሊካ ሚያማ።
ላኣዝማሪው ብርሃነ የጽምዶው ጉፋያ፡
ለስንፍናዉም ልክ እንዲሆን መታያ፡
የህዝቡን እሮሮ ሰምቶ እንዳልሰማ፡
ሲወሰልት ከርሞ እንዲያ እንዲያ ሲግማማ፡
እዮኝ እዮኝ ያለው ደብቁኝ ጀምሯል፡
“ይቅርታ አድርጉልኝ” ሚል ዜማ ኣምጥቷል፡
በግፍ ሰለባዎች እሮሮ ደንቁሯል፡
በሸጠው ሕሊና መላ ቅጡን ኣጥቷል።
ትግራይ ግን ሰው ኣላት፡
ኣምላኽ ጥሎ ኣይጥላት!
ኣምላኽን ሚፈሩ ወጣቶች ተወልደው፡
ግፍና እርዛቱን ጸሃይ ላይ ኣስጥተው፡
ሃገርና ክልል ሲወነጃጀሉ፡
የዜጎችን ድርሻ እርስበእርስ ሲበሉ፡
ኣሁን ገና አየነ “የጽዮን” ነን ያሉ፡
የትግራይ ወጣቶች ታሪክ ይሰራሉ!
በሕጻጽ በዓዲመሓመዳይ በዳባትም ሆነ በወዘተ ጭምር በተለያዩ የተፈናቃዮች መንደር የተጠለሉ ዜጎችን እርዛትና ችግር ለዓለም ላስተዋወቁት ለወጣቶቹ ለትግራይ የሚዲያ “ቲክቶከሮች” በሙሉ ክብር!
“ዕድመ ይሃብዅም ደቂ ዓበይቲ” ብለናል፡ ለወጣቶቹ! በተመሳሳይ ቅን አገልግሎት ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን በሙሉ ለማበረታታት ያህል ነው፡ በኤርትራዊ ጨዋነት ኩራትን ትህትና ጭምር እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች!
በሰው ላይ ሰው ከፋ፡
ስንቱ በእርዛት በረሃብ ሲደፋ፡
ስንቱ ምስኪን ትግሬ በሞት ሲያንቀላፋ፡
“ደደቢት” ነኝ ብሎ ጥሩምባዉን ነፋ፡
“ብራኸ” ነኝ ብሎ ጥሩምባውን ነፋ፡
“የዛራ” ነኝ ብሎ ጥሩምባዉን ነፋ፡
“ኣዅሱማይት” ነኝ ብሎ ጥሩምባዉን ነፋ፡
“ኮርነርም” ነኝ ብሎ ጥሩምባዉን ነፋ፡
ወዘተ ነኝ ብሎ ጥሩምባውን ነፋ፡
ዬማንም ጭሉሌ ቦለቲካ ኣናፋ!
በሰው ላይ ሰው ከፋ፡
ስንቱ በእርዛት ትግራይ ውስጥ ተደፋ።
በስመ “ደደቢት የህዝብ ሚዲያ”፡
ብዙ የመነዘረው ከአውስትራሊያ፡
ያሁሉ ወገኑ ባስገደ ጽምብላ፡
የሚላስ ሚቀመስ አጥቶ እየተጉላላ፡
ትንፍሽስ ኣላለም የ“ምሁር” ተላላ።
ስታሊንም ቢሆን የዛራ ሚዲያዉ፡
ጉደፋይና አረጋይን የሚያስተናግደው፡
ስለ እዚህ እርዛት ትንፍሽ ያላለው፡
እኮ ምን ሆኖ ነው!
ምን ኣሳፍሮት ነው!
አኵሱማይት ሚዲያ የነግደይ ጣቢያ፡
ጳጳሱ ሠረቐም ያጭቤዎቹ እኩያ፡
ምነው እስከዛሬ ይህንን እርዛት፡
ዘንግተው ጽንተቱን አጉል ሚለፍፉት።
እንዲህስ ከሆነ መንበረ ሰላማ፡
እኮ ምን ይለየዋል ከዳንኤል ዓላማ፡
ክብሪት አቀጣጥሎ ቦተሊካ ሚያማ።
ላኣዝማሪው ብርሃነ የጽምዶው ጉፋያ፡
ለስንፍናዉም ልክ እንዲሆን መታያ፡
የህዝቡን እሮሮ ሰምቶ እንዳልሰማ፡
ሲወሰልት ከርሞ እንዲያ እንዲያ ሲግማማ፡
እዮኝ እዮኝ ያለው ደብቁኝ ጀምሯል፡
“ይቅርታ አድርጉልኝ” ሚል ዜማ ኣምጥቷል፡
በግፍ ሰለባዎች እሮሮ ደንቁሯል፡
በሸጠው ሕሊና መላ ቅጡን ኣጥቷል።
ትግራይ ግን ሰው ኣላት፡
ኣምላኽ ጥሎ ኣይጥላት!
ኣምላኽን ሚፈሩ ወጣቶች ተወልደው፡
ግፍና እርዛቱን ጸሃይ ላይ ኣስጥተው፡
ሃገርና ክልል ሲወነጃጀሉ፡
የዜጎችን ድርሻ እርስበእርስ ሲበሉ፡
ኣሁን ገና አየነ “የጽዮን” ነን ያሉ፡
የትግራይ ወጣቶች ታሪክ ይሰራሉ!
በሕጻጽ በዓዲመሓመዳይ በዳባትም ሆነ በወዘተ ጭምር በተለያዩ የተፈናቃዮች መንደር የተጠለሉ ዜጎችን እርዛትና ችግር ለዓለም ላስተዋወቁት ለወጣቶቹ ለትግራይ የሚዲያ “ቲክቶከሮች” በሙሉ ክብር!
“ዕድመ ይሃብዅም ደቂ ዓበይቲ” ብለናል፡ ለወጣቶቹ! በተመሳሳይ ቅን አገልግሎት ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን በሙሉ ለማበረታታት ያህል ነው፡ በኤርትራዊ ጨዋነት ኩራትን ትህትና ጭምር እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች!