አሜሪካ ቬኔዝዌላን - ቻይና ታይዋንን!
Posted: 29 Dec 2025, 21:36
አሜሪካ ቬኔዝዌላን ድሮን የምትደበድበው እንደምትለው ህገ-ወጥ የአደንፃዥ ዕፅን ለመቆጣጠር አይደለም፣ ቬኔዝዌላ ከቻይና ጋር ያላትን ጥብቅ የንግድ ትስስርና ተፅዕኖ ለመስበር ነው።
የቻይና ምላሽ ደግሞ የታይዋይን ሽምቅ ተዋጊዎችን በሚል ሰበብ የአሜሪካ የማሰልጠኛና & የዓየር ጦር base አጠገብ ሄዳ ምላሽ መስጠት ነው።