Poor Ethiopians: On top of all their miseries, now Ethio Telecom is raising fees by 58%.
Posted: 29 Dec 2025, 11:10
A friend of mines says the reason Ethiopians are so passive and allow repeated abuse by their rulers is because they are too hungry. People who don't know where the next meal is coming cannot revolt.
ኢትዮ ቴሌኮም 58 ፐርሰንት የዋጋ ጭማሪ አድርጓል ... #ሚራክሉ እንደቀጠለ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብም የተሰጠውን ሁሉ ተሸክሞ ኑሮውን እየገፋ ነው
#አብይ የሚመራው ሀገር ላይ ዘረፋ ህጋዊ ነው .. የትኛውም የመንግስት መስሪያ ቤት ያለው ዘረፋ መረኑን ለቋል ... ለመኪና ታርጋ 100ሺ ብር ጉቦ

ኢትዮ ቴሌኮም 58 ፐርሰንት የዋጋ ጭማሪ አድርጓል ... #ሚራክሉ እንደቀጠለ ነው። የኢትዮጵያ ህዝብም የተሰጠውን ሁሉ ተሸክሞ ኑሮውን እየገፋ ነው
#አብይ የሚመራው ሀገር ላይ ዘረፋ ህጋዊ ነው .. የትኛውም የመንግስት መስሪያ ቤት ያለው ዘረፋ መረኑን ለቋል ... ለመኪና ታርጋ 100ሺ ብር ጉቦ