Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 41942
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኢትዮጵያን ጠላቶች አንድ በአንድ እንደ ጸጉር ቅማል እናራግፋቸዋለን ፤ አቢይ አህመድ አሊ!

Post by Horus » 27 Dec 2025, 23:39

ያለፉት 50 አመታት መስክረዋል። ኢትዮጵያ ከበው፣ አንቀው ፣ ወደቦቿን ቀምተው ፣ ባህር ኃይሏን አፍርሰው ውድ አገራችንን ባህር በር አልባ እስረኛ ያደረጓት ጠላቶች በሙሉ አንድ በአንድ ፈርሰዋል ።
ኢራቅ
ሶሪያ
ግብጽ
ሱዳን
ሱማሌ
ኤርትራ
ወያኔ
ኦነግ
ሌሎችም

አሁን ላይ ከፍርስርሳቸው የተራረፉት ቅንጣቢዎንም እንዲሁ ተራ በተራ ተጠራርገው በኢትዮጵያ እግር ስር ይምበረከካሉ!

ሁሉም በግዜው ይሆናል

ዛሬ እስራኤል በቁርጥ ውሳኔ ያፍሪካ ኃያል ሆና ብቅ ብላለች ። ብዙ መንቀጥቀጥና መናወጥም ይሆናል ።

የኢትዮጵያ ባህር ላይ መውጣት የግድ ፀኃይ በንጋት እንደ ሚበራ የማይቀር የታሪክ ቀጠሮ ነው ።

ይህም ይሆን ዘንድ ኢትዮጵያ ያፍሪካ ቀንድ ጂኦፖለቲካ ስሌዋን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ታግዛ ትቀምረዋለች!

ኢትዮጵያ ከ30 በላይ ግዙፍ ብሄራዊ ፕሮጀክቶችን በአንድ መተግበሪያ ሲስተም አዋህዳ እየሰራች ያለች አገር ነች!

እዚም እዛም የጨረባ ተዝካር የምታወጣ አንዱን ጥላ ሌላውን አንጠልጥላ የምትባክን አላዋቂ አይደለችም!

ኢትዮጵያ በስሌቷ የውስጥና የውጩን መዝና ትለካለች!

ኢትዮጵያ ዛፉን ብቻ ሳይሆን ጫካውንም አብሮ ታያለች!

ኢትዮጵያ የቅርቡን ብቻ ሳኡሆን የእሩቁንም አብሮ ታሰላለች!

ኢትዮጵያ ጠላትን ብቻ ሳይሆን ወዳጅንም አብሮ ተገመግማለች!

ኢትዮጵያ እድሏን ብቻ ሳይሆን የሚገጥሟ አደጋዎችን ጭምር አብሮ ትቃኛለች!

ኢትዮጵያ የቆጡን ለማውረድ የብብቷን የምትጥል ሞኝ አይደለችም!

ኢትዮጵያ በራዕይ እጦት ሳቢያ ከደጇ ሞፈር የሚቆረጥባት አላስተዋይ አይደለችም!

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ 30 ከሚሆኑት የኢትዮጵያ ዋነኛ አጀንዳዎች አንዱ እንጂ በቸኛው የኢትዮጵያ አላማና ስራ አይደለም!

ስለዚህም ነው በጥበብና በልቀት ተግባራዊ የምታደርገው!

ኢትዮጵያን የምታክል ግዙፍና ታላቅ አገርና ሕዝብን መምራትና መገምባት የቲክ ቶከሮች ራት ግብዣና የቦዘኔዎች መሸታ ቤት ወሬ አይደለምና!

Last edited by Horus on 28 Dec 2025, 02:32, edited 2 times in total.

Naga Tuma
Member+
Posts: 7165
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የኢትዮጵያን ጠላቶች አንድ በአንድ እንደ ጸጉር ቅማል እናራግፋቸዋለን ፤ አቢይ አህመድ አሊ!

Post by Naga Tuma » 28 Dec 2025, 15:12

Fiyameta wrote:
04 Nov 2025, 21:21
November 5, 2025
Source:
✝️ ንጉሥሽ ሕፃን የሆነ፥ መኳንንቶችሽም ማልደው የሚበሉ፥ አንቺ አገር ሆይ፣ ወዮልሽ! ✝️
Fiyameta wrote:
28 Dec 2025, 02:19

December 28, 2025

ከግብጥ የመጡት ይዘዉ የመጡት መጽሓፍ ስም ምን ይባላል?

Right
Member
Posts: 4650
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የኢትዮጵያን ጠላቶች አንድ በአንድ እንደ ጸጉር ቅማል እናራግፋቸዋለን ፤ አቢይ አህመድ አሊ!

Post by Right » 28 Dec 2025, 15:24

Shimelese Abdisa’s art of the deal.

Giving 1/3 of Gurage to Hadiyas. Implementing the GADA system in Gurage intensively and swallowing Gurage like a roasted piglet.
It took the Oromos 500 years to get it done.

Naga Tuma
Member+
Posts: 7165
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የኢትዮጵያን ጠላቶች አንድ በአንድ እንደ ጸጉር ቅማል እናራግፋቸዋለን ፤ አቢይ አህመድ አሊ!

Post by Naga Tuma » 29 Dec 2025, 14:48

ኣንዱ አለቃህ እንደ ሰዉም ኣላየዉም ያለዉን እና ሌላዉ አለቃህ ክብቲሳ የሚለዉን ካወደስክ ኣንተ ማነህ? ገርጋራ የተባለ ጉድጓድ ቆፋሪ።

ሰዉ ሞተ ካሉ መጥራት ኣንተን ነዉ። ቀላሉ መንገድ ተዉ ማለት ሲሆን የማስተር በትለር ነገር ሆኖብህ በኣልፊዉ መንገድ ትለፋለህ።
Right wrote:
28 Dec 2025, 15:24
Shimelese Abdisa’s art of the deal.

Giving 1/3 of Gurage to Hadiyas. Implementing the GADA system in Gurage intensively and swallowing Gurage like a roasted piglet.
It took the Oromos 500 years to get it done.

Right
Member
Posts: 4650
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: የኢትዮጵያን ጠላቶች አንድ በአንድ እንደ ጸጉር ቅማል እናራግፋቸዋለን ፤ አቢይ አህመድ አሊ!

Post by Right » 29 Dec 2025, 15:08

Naga Doma,
As you usual you are scribbling nonsense.

You are cheering up Horsie before the final blow. 500 years is a long time to wait and it looks like it will happen.

Just stay clear from the Amharas and Tigray society. I suggest for you to Workout a peaceful treaty with them. You will be allowed to swallow the smallest pieces as long as you respect the rights of the Amharas living there.

Naga Tuma
Member+
Posts: 7165
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የኢትዮጵያን ጠላቶች አንድ በአንድ እንደ ጸጉር ቅማል እናራግፋቸዋለን ፤ አቢይ አህመድ አሊ!

Post by Naga Tuma » 29 Dec 2025, 15:59

Horus wrote:
27 Dec 2025, 23:39
ያለፉት 50 አመታት መስክረዋል። ኢትዮጵያ ከበው፣ አንቀው ፣ ወደቦቿን ቀምተው ፣ ባህር ኃይሏን አፍርሰው ውድ አገራችንን ባህር በር አልባ እስረኛ ያደረጓት ጠላቶች በሙሉ አንድ በአንድ ፈርሰዋል ።
ኢራቅ
ሶሪያ
ግብጽ
ሱዳን
ሱማሌ
ኤርትራ
ወያኔ
ኦነግ
ሌሎችም

አሁን ላይ ከፍርስርሳቸው የተራረፉት ቅንጣቢዎንም እንዲሁ ተራ በተራ ተጠራርገው በኢትዮጵያ እግር ስር ይምበረከካሉ!

ሁሉም በግዜው ይሆናል

ዛሬ እስራኤል በቁርጥ ውሳኔ ያፍሪካ ኃያል ሆና ብቅ ብላለች ። ብዙ መንቀጥቀጥና መናወጥም ይሆናል ።

የኢትዮጵያ ባህር ላይ መውጣት የግድ ፀኃይ በንጋት እንደ ሚበራ የማይቀር የታሪክ ቀጠሮ ነው ።

ይህም ይሆን ዘንድ ኢትዮጵያ ያፍሪካ ቀንድ ጂኦፖለቲካ ስሌዋን በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ታግዛ ትቀምረዋለች!

ኢትዮጵያ ከ30 በላይ ግዙፍ ብሄራዊ ፕሮጀክቶችን በአንድ መተግበሪያ ሲስተም አዋህዳ እየሰራች ያለች አገር ነች!

እዚም እዛም የጨረባ ተዝካር የምታወጣ አንዱን ጥላ ሌላውን አንጠልጥላ የምትባክን አላዋቂ አይደለችም!

ኢትዮጵያ በስሌቷ የውስጥና የውጩን መዝና ትለካለች!

ኢትዮጵያ ዛፉን ብቻ ሳይሆን ጫካውንም አብሮ ታያለች!

ኢትዮጵያ የቅርቡን ብቻ ሳኡሆን የእሩቁንም አብሮ ታሰላለች!

ኢትዮጵያ ጠላትን ብቻ ሳይሆን ወዳጅንም አብሮ ተገመግማለች!

ኢትዮጵያ እድሏን ብቻ ሳይሆን የሚገጥሟ አደጋዎችን ጭምር አብሮ ትቃኛለች!

ኢትዮጵያ የቆጡን ለማውረድ የብብቷን የምትጥል ሞኝ አይደለችም!

ኢትዮጵያ በራዕይ እጦት ሳቢያ ከደጇ ሞፈር የሚቆረጥባት አላስተዋይ አይደለችም!

የኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ 30 ከሚሆኑት የኢትዮጵያ ዋነኛ አጀንዳዎች አንዱ እንጂ በቸኛው የኢትዮጵያ አላማና ስራ አይደለም!

ስለዚህም ነው በጥበብና በልቀት ተግባራዊ የምታደርገው!

ኢትዮጵያን የምታክል ግዙፍና ታላቅ አገርና ሕዝብን መምራትና መገምባት የቲክ ቶከሮች ራት ግብዣና የቦዘኔዎች መሸታ ቤት ወሬ አይደለምና!

ያለፉት 50 ዓመታት መፈክሮች እና ልምዶች ብቻ ሳይሆን ያለፉት 3,500 እና 2,000 ዓመታት ገደማ የኢትዮጵያ የጨለማ ዘመናት መባል የሚችሉትን በዚሁ ወር እዚሁ መድረክ ላይ ከመወያየት ኣልፎ ቃላት እስከ መወርወር ደርሰናል።

የዛሬ 50 ዓመታት ገደማ ሳይሆን የዛሬ 18 ዓመታት ገደማ ስለ ኢትዮጵያ ራዕይ እጦት ሳይሆን ራዕይ ማነስ እና ማረም እንድንወያይ እኔ ከጋበዝኳቸዉ ዉስጥ ኣንተ ኣንዱ ነበርክ።

ወይ ስላልገባህ፣ ወይም በንዝህላልነት ተደጋጋሚ ግብዣዎቼን ስታልፋቸዉ ታዝቤህ እና ኣዝኜ ኣለፍኩኝ።

የፈረዖዎች ሕዝብ የጋራ መሠረት የሆነ የጋራ ራዕይ ይህ ነዉ ማለት በቀላሉ የማይወለድ ነዉ።

ተለፍቶበት ከተወለደ በኋላ ኣለኣዋቂዎች ስረማመዱበት ተዉ ማለት እንኳን ተስኖት እንደ ልጅ ኣብሮ የተሳለቀ እና ኣብሮ የተረማመደበትን ማን ይገምግመዉ? ፀጋዬንስ ተወዉ ማለት ብቻ የቻለዉን?

የኢትዮጵያን የጋራ ራዕይ ማነስ እና ማረም ኣስፈላጊነትን ለማወቅ ሁለት ቃላት ብቻ በቂ ነበሩ።

ሁለቱ ቃላት ግርዛት እና ተዝካር ናቸዉ።

የግርዛት እና የተዝካር ባህሎች ከየት እስከ ዬት እንደሆኑ ኣጥንቶ ማወቅ ብቻ የጋራ የሆነ ራዕይን ለመጻፍ በቂ ነበሩ።

የግርዛት ባህል ታላቁ የጥንት ኢትዮጵያ መሪ ነበረ የተባለዉ ፈረዖ ኣክናተን ከስደት በኋላ ፕሮፌት ሙሴ ሆኖ የእስራኤልን ሕዝብ ለመጀመርያ ግዜ ያስተማረ የተባለ ነዉ።

የተዝካር ባህልን ለእኔ ቁልጭ ኣድርጎ ያብራራልኝ ደበሳ ጉዮ የተባለ የቦረና ሰዉ ነዉ።

በቦረና ባህል አመለካከት ሰዉ ህይወቱ ስያልፍ ምን ይሆናል ብዬ ስጠይቀዉ ሰዉ ኣያዉቅም፣ የምያዉቀዉ ፈጣሪዉ ነዉ፣ ሰዉ ኣዉቃለሁ ብሎ መናገር ጩቡ መፈጸም ነዉ ያለኝ የቦረና ማህበረሰብ ባህል ኣዋቂ እና ጠናቂ የተባለለት ነበር። ጨምሮም ስዉ ህይወቱ ካለፈ በኋላ ፈጣሪዉ ጋ ቀርቦ ፍርዱን የምያገኘዉ በኣርባኛዉ ቀን ነዉ የሚል ባህላዊ አመለካከትን ነገረኝ።

የፖለትካ ኣስተያየቱን እና ግንኙነቱን ባላዉቅም የጥንት ባህል ኣዋቂነቱ እና እንዳይከስም ቆርጦ መጠበቁ ሰዉ የበረሃ አንበሳ ነዉ ከተባለ ደበሳ ጉዮ በቀዳሚ ተርታ ዉስጥ ከሚሰለፉት ዉስጥ ነዉ።

ካልተሳሳትኩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖትም ስለ ተዝካር የምያስተምረዉ ኣንዱ ይህ ነዉ።

ባህል ሆነ ሃይማኖት ሳይንስ ባይሆኑም ለሰይንስ መወለድ መሠረት የሆኑ ናቸዉ።

ስለዚህ ለኢትዮጵያ የጋራ ራዕይ ማነስ እና ማረም የግርዛት እና የተዝካር ባህሎች ከየት እስከ ዬት ናቸዉ የሚል ሳይንስ መዉለድ ብቻ በቂ ናቸዉ።

ለዚህ ደግሞ ስህተት ኣለመሆኑ ከተረጋገጠ የሚከተለዉ ለሳይንስ በር ከ50 ዓመታት በፊት ተጭረዉ ነበር።

እደ እዶ ምድር
ቃሉ የማይቀለበስ ቃሉ
ተነባቢ የአስር ምስጥር
ለካ ኣንተ ነህ
“Horus” wrote: ኢትዮጵያ በራዕይ እጦት ሳቢያ ከደጇ ሞፈር የሚቆረጥባት አላስተዋይ አይደለችም!

Naga Tuma
Member+
Posts: 7165
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የኢትዮጵያን ጠላቶች አንድ በአንድ እንደ ጸጉር ቅማል እናራግፋቸዋለን ፤ አቢይ አህመድ አሊ!

Post by Naga Tuma » 29 Dec 2025, 16:12

Fiyameta wrote:
28 Dec 2025, 02:19
Right wrote:
29 Dec 2025, 15:08

Post Reply