Page 1 of 1

7ኛ በጣም በጣም ቀዝቅዟል! ለኮሪደር እየተዘጋጀ ይመስላል!!

Posted: 26 Dec 2025, 12:53
by Horus
ምራብ ሆቴል የጥንቱ ጠቅላይ ቢሮ ! ታምር ነው! ከምራብ ሆቴል እስከ ገጃ ሰፈር ድረስ ሜዳ ነበር!! ክስቶዎቹ የቆረቆሯት ታሪካዊት መርካቶ!!!

Re: 7ኛ በጣም በጣም ቀዝቅዟል! ለኮሪደር እየተዘጋጀ ይመስላል!!

Posted: 26 Dec 2025, 13:33
by Odie
Horus wrote:
26 Dec 2025, 12:53
ምራብ ሆቴል የጥንቱ ጠቅላይ ቢሮ ! ታምር ነው! ከምራብ ሆቴል እስከ ገጃ ሰፈር ድረስ ሜዳ ነበር!! ክስቶዎቹ የቆረቆሯት
ኮሪደር በላይህ ላይ ይልማ!
Why is 7ኛ corridor news for you?