አንቃትና ዪምር
Posted: 25 Dec 2025, 01:43
የቃል ትርጉም፣
አንቃት ብእግ= የገና ጨዋታ ፤ በተለይ የገና ጨዋታ ኳስ ወይም አንቅብ
ዪምር (ኢምር) = የንጋት ብርሃን ፣ እጅግ ያማረ የኮከብ ብርሃን
አንቃት በስረ ቃሉ አንጋት ማለት ሲሆን ንጋት ወይም የንጋት ብርሃን ማለት ነው።
ገና በጉራማይሌ ነጋ የሚለው ቃል ሲሆን ንጋት ፣ የብርሃን ንጋት ማለት ሲሆን ...
ገና ንጋት ወይም የብርሃን መወለደ ፣ የፀኃይል መውጣት ፣ መጥባት ማለት ነው ።
ስለዚህ ገና ልደተ ብርሃን ማለት ነው ።
ስለዚህ አንቃት ወይም ገና የፀኃይ ነጋት ፣ ብርሃነ ጽብአት ፣ የብርሃን መወለድ ማለት ነው ።
ዪምር ዪምር የሚባለው የክስታኔ ጉራጌ ልጃገረዶች የገና ጠዋት ስርዓት ለዚህ የፀኃይ ብርሃን መወለድ የሚያደርጉት ፌስቲቫል ነው።
የዚህ ጥንታዊ ባህል ሁሉ ክርስቲያናዊ ትርጓሜው ፈጣሪ ብርሃን ነው ፣ ክርስቶስ ብርሃን ነው ፣ የብርሃን ልደት የክርስቶስ ልደት ነው የሚል ነው።