Page 1 of 1

ተረኛ ዘር በድፍረት የተናገረማ ለእስር ይፈለጋል:: የሌላው ረሃብና ጥፋት ግን ደስታቸው ነው!

Posted: 24 Dec 2025, 10:30
by Odie
በነብይ ሄኖክ ጉባኤ የቆመችውን ሴት አስረው ሄኖክንም ለማስር የዘር ፓሊሶቻቸውን አስማርተዋል! ትልቅ ዘር የሆነውን የስላሌ ኦሮሞን አዋርደሃል ተብሎ!
እርሱ ድብልቅ ነው ብለዋል በዘረኞቹ ቋንቋ ኦሮሞነት የለውም:: ነፍጠኛ ነገር?! :lol:

ኤልሻዳይ ቲቪ ከወራት በፊት አንድ የሆነ ክምር ስርቶ የስሜኑን እርግማን አፈርሳለሁ እያለ በቲቪ ሲያፈርስ ኦሮሙማው ደስ እያለው ኮምኩሞታል !! አሁን በራሱ ሲመጣ በፈረስ ጀርባ የሄኖክን እሬቻ ለማውጣት ዘምቷል!

መሬትና የመንግስት ተብየው attention ለማግኘት ያለጥንቃቄ የሚስሩ ድራማዎች ብዙ ናቸው!

መርጦ እንዶሆርሲ ለኦሮሙማ መዘመር ያሽልማል:: ይሄን ሲሰማ ቂል ኦሮሞ ደስ ይለዋል ነግ በኔ ማለትን ትቶ :lol:
ጉደኛ ዘመን🥸

Endless Oromo inferiority complex :lol:

እነዚህ ስዎች/Churches/Pastors ለሶሻል ሜዲያ የሚቀረፀውን ነገር ሁሉ ለምን እንደሚፈቅዱ የራሳቸውንም ለምን ከመለጠፋቸው በፊት edit እንደማያረጉ አይገባንም!

ቤተክርስትያን ውስጥ ስልክ ሁሉ ፕሮግራም እስኪያልቅ መዝጋት ማስቲካ ማኘክ መብላት ወዘተ ነገሮች መከከልከል አለበት:: መንፈሳዊ ጉባኤ የእ/ር መገኛ ስለሆነ!
መረን የወጣ ትውልድና አመራር:: እ/ር ሁሉንም ይታገሳል ለጊዜውም ቢሆን ቆይቶ ግን ስው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል!!

No body can speak 100% politically correct things all the time unless minding 100% what to speak all the time.






ሌላኛው ጥበብ የጎደለው ስራ! This need not be aired on TV.
የስይጣን ስራ ያልሞላበት አለም ውስጥ የለም:: ኢሬቻም ሞራ ገልጦ ዘመን መናገር እንደመፅሃፍ ቅዱስ ስይጣናዊ ስራ ነው:: ግን ብልፅግና አባብሎ ወደፊት ያመጣቸው ናቸው:: እነዚህን ስራዎች ከቄስ ጉዲና በስተቀር ያወገዘ አልስማንም!

ኤልሻዳይ TV cast below👇 ራሳቸውን ፓስተር ዶክተር ብለው የካቡ ስለህግ የሚያውቁ አይመስሉም!!


Re: ተረኛ ዘር በድፍረት የተናገረማ ለእስር ይፈለጋል:: የሌላው ረሃብና ጥፋት ግን ደስታቸው ነው!

Posted: 24 Dec 2025, 15:34
by Odie
ሃስተኛ ስባኪዎችና ትንቢተኞች የብልፅግና pets!

ፋኖን እንደ በለአም እየተቀለቡ ቢራገሙም ማጥፋት አቃታቸው!

አባገዳም ፎሌም ቆሌም ወስንጋላም የ ኤምሬቱ ቃልቻም እልተሳካላቸውም💯✅