እርሱ ድብልቅ ነው ብለዋል በዘረኞቹ ቋንቋ ኦሮሞነት የለውም:: ነፍጠኛ ነገር?!
ኤልሻዳይ ቲቪ ከወራት በፊት አንድ የሆነ ክምር ስርቶ የስሜኑን እርግማን አፈርሳለሁ እያለ በቲቪ ሲያፈርስ ኦሮሙማው ደስ እያለው ኮምኩሞታል !! አሁን በራሱ ሲመጣ በፈረስ ጀርባ የሄኖክን እሬቻ ለማውጣት ዘምቷል!
መሬትና የመንግስት ተብየው attention ለማግኘት ያለጥንቃቄ የሚስሩ ድራማዎች ብዙ ናቸው!
መርጦ እንዶሆርሲ ለኦሮሙማ መዘመር ያሽልማል:: ይሄን ሲሰማ ቂል ኦሮሞ ደስ ይለዋል ነግ በኔ ማለትን ትቶ
ጉደኛ ዘመን🥸
Endless Oromo inferiority complex
እነዚህ ስዎች/Churches/Pastors ለሶሻል ሜዲያ የሚቀረፀውን ነገር ሁሉ ለምን እንደሚፈቅዱ የራሳቸውንም ለምን ከመለጠፋቸው በፊት edit እንደማያረጉ አይገባንም!
ቤተክርስትያን ውስጥ ስልክ ሁሉ ፕሮግራም እስኪያልቅ መዝጋት ማስቲካ ማኘክ መብላት ወዘተ ነገሮች መከከልከል አለበት:: መንፈሳዊ ጉባኤ የእ/ር መገኛ ስለሆነ!
መረን የወጣ ትውልድና አመራር:: እ/ር ሁሉንም ይታገሳል ለጊዜውም ቢሆን ቆይቶ ግን ስው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል!!
No body can speak 100% politically correct things all the time unless minding 100% what to speak all the time.
ሌላኛው ጥበብ የጎደለው ስራ! This need not be aired on TV.
የስይጣን ስራ ያልሞላበት አለም ውስጥ የለም:: ኢሬቻም ሞራ ገልጦ ዘመን መናገር እንደመፅሃፍ ቅዱስ ስይጣናዊ ስራ ነው:: ግን ብልፅግና አባብሎ ወደፊት ያመጣቸው ናቸው:: እነዚህን ስራዎች ከቄስ ጉዲና በስተቀር ያወገዘ አልስማንም!
ኤልሻዳይ TV cast below