Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6874
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

መስሪዋ OPDO/PP አማራና ትግሬን እንዲህ ነው ለማናከስ የምትጥረው!

Post by Odie » 23 Dec 2025, 09:33

ከፋፍለህ ግዛ ሴራ ለ ፒፒ/ኦፒዲኦ አይበጅ ለጥቂት ጊዜ ለዝርፍያ ፋታ ከማግኘት በቀር! Watch from 2nd minute. I guess this guy is Amhara PP.
አንድ ስሞን ትግራይ ሄደው ደግሞ አማራን እንዲጠሉ ሲቀስቅሱ ነበር::
ያ ሶዶ ሹማግሌ ፋኖ እጁን ስጥቷል ሲል አልነበረ? እንዲህ አስገቧቸው እያሉ ህዝቡን አሳር ያበሉት:: ለስብሳቢዎቹ ያለው የስው ጥላቻ በፊቱ ታያላችሁ::

ሴራ....ሴራራራራራራራራራራ!

Abere
Senior Member
Posts: 15174
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: መስሪዋ OPDO/PP አማራና ትግሬን እንዲህ ነው ለማናከስ የምትጥረው!

Post by Abere » 23 Dec 2025, 10:22

ለዐብይ አህመድ (ኦህደድ-ኦነግ) ዱላውን ያቀበለችው እራሷ ወያኔ ናት። ኦነግ ደግሞ ይህን የመሰለ ምቹ አጋጣሚ ይጠቀምበታል። ብ አድን ( Multitasking ገረድ ነው። አሁንም ወያኔ የአብይ አህመድ መጠቀሚያ ነው። ምክንያቱም ወልቃይት ሁመራ እና ራያ የትግራይ ነው በማለት ደረቅ አቋም በመያዙ። የአብይ አህመድ (ኦነግ) ሴራ ለማክሸፍ ዕድል ያለው ወያኔ ጋር - ይህም ወልቃይት ሁመራ እና ራያ ኮረም አላማጣ የአማራ ክ/ሀገራት አካል ናቸው በእነዚህ ቦታዎች ትግራይ ይገባኛል አትልም የሚል አቋም መግለጽ። ወያኔ በእነዚህ ቦታዎች ላይ እስካፈቀው ድረስ ኦህደድ ኦነግ አማራን ተጠቅሞ አማራ እና ትግሬ እርስ በእርስ ማጫረሱን ይቀጥልበታል።

But, without any doubt both TPLF and PP/OLF are evils. It is impossible to change the heart and mind of an evil. An evil is always evil. Look, Abiy Ahmed is still sitting on the evil egg of Woyane( ethnic region and dedebit constitution). Two evils in two different nests, Tigray and so-called "Oromiya" - weaved by evil Woyane.

Because of these evils, time , age and resources of generations wasted - as if Oromo and Tigres have special right over other ethnic groups God bestowed upon them or either the ordinary people demanded of their entitlement.

Odie wrote:
23 Dec 2025, 09:33
ከፋፍለህ ግዛ ሴራ ለ ፒፒ/ኦፒዲኦ አይበጅ ለጥቂት ጊዜ ለዝርፍያ ፋታ ከማግኘት በቀር! Watch from 2nd minute. I guess this guy is Amhara PP.
አንድ ስሞን ትግራይ ሄደው ደግሞ አማራን እንዲጠሉ ሲቀስቅሱ ነበር::
ያ ሶዶ ሹማግሌ ፋኖ እጁን ስጥቷል ሲል አልነበረ? እንዲህ አስገቧቸው እያሉ ህዝቡን አሳር ያበሉት:: ለስብሳቢዎቹ ያለው የስው ጥላቻ በፊቱ ታያላችሁ::

ሴራ....ሴራራራራራራራራራራ!

Odie
Member+
Posts: 6874
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: መስሪዋ OPDO/PP አማራና ትግሬን እንዲህ ነው ለማናከስ የምትጥረው!

Post by Odie » 23 Dec 2025, 10:39

Odie wrote:
23 Dec 2025, 09:33
ከፋፍለህ ግዛ ሴራ ለ ፒፒ/ኦፒዲኦ አይበጅ ለጥቂት ጊዜ ለዝርፍያ ፋታ ከማግኘት በቀር! Watch from 2nd minute. I guess this guy is Amhara PP.
አንድ ስሞን ትግራይ ሄደው ደግሞ አማራን እንዲጠሉ ሲቀስቅሱ ነበር::
ያ ሶዶ ሹማግሌ ፋኖ እጁን ስጥቷል ሲል አልነበረ? እንዲህ አስገቧቸው እያሉ ህዝቡን አሳር ያበሉት:: ለስብሳቢዎቹ ያለው የስው ጥላቻ በፊቱ ታያላችሁ::

ሴራ....ሴራራራራራራራራራራ!

Unfortunately, the country is going through the drain due to this manupilation and counter-manupilation. ወይም ሴራ!
Few days ago Abiy’s general was telling Amhara civilians that Fano agreed with TPLF, if TPLF helps them to win 4 kilo, Fano will give Wolkait to TPLF. They are playing game both ways. Now based on the story of Masresha ስጤ, they are telling the Amhara farmers you have no worse enemy than TPLF. This is how dirty the Abiy politics became.

Abere
Senior Member
Posts: 15174
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: መስሪዋ OPDO/PP አማራና ትግሬን እንዲህ ነው ለማናከስ የምትጥረው!

Post by Abere » 23 Dec 2025, 11:04

Odie,

ብአዴን የሚሞትለት ሆድ እንጅ የሚሞትለት ህዝብ እና ዓላማ የለውም። የአማራ ህዝብ ደግሞ እንትፍ ብሎ ተፍቶታል። ብአደን ማለት በአማራ ምድር ስድብ ነው።

If Fano colludes with TPLF by giving away Amhara lands to Woyane, then it is over. Fano lost the war. Obviously, Abiy uses this for propaganda - although he himself in the end will give away Amhara land to Tigray. Fano should explicitly and officially communicate the public about its stand on this issue. አስረህ ሥጤ ፒፒ ያጠባውን የፕሮፓጋንዳ ጡጡ ነው የሚያቀረሸው። ከፋኖ አንደበት ይህ ሁኔታ መሰማት አለብት። ወያኔም ኦነግም የአማራ ህዝብ ዘላቂ የህልውና አደጋወች ናቸው።

Odie
Member+
Posts: 6874
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: መስሪዋ OPDO/PP አማራና ትግሬን እንዲህ ነው ለማናከስ የምትጥረው!

Post by Odie » 23 Dec 2025, 12:07

They change their narratives daily to save their nakes but no one is buying that❗️

Post Reply